Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ድል ሲቀናው ጅማ አባ ጅፋር በሰፊ የጎል ልዩነት ተሸንፏል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተደርገዋል። ጎንደር ላይ ስሑል ሽረን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ በሱራፌል ዳኛቸው ሁለት ጎሎች እና ኢዙ አዙካ ጎል 3 ለ 0 አሸንፏል። ጅማ አባ ጅፋርን ያስተናገደው…

በአፍሪካ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት የፀረ ሽብር ዘመቻውን ማጠናከር ይገባል – አምባሳደር እስማኤል ሾርጊ  

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የሚስተዋሉ የፀጥታ ችግሮችን ለዘለቄታው ለመፍታት የፀረ ሽብር ዘመቻውን ማጠናከርና አካታች የልማት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚገባ የአፍሪካ የሰላምና ፀጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር እስማኤል ሾርጊ ተናገሩ። ኮሚሽነሩ በአህጉሪቱ ሰላምና ፀጥታ…

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከተለያዩ ሃገራት ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተለያዩ ሃገራት ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየተካሄደ ካለው 32ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን፥ ከቦትስዋናው ፕሬዚዳንት ሞግዌትሲ ማሲሲ፣ ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት…

የዚምባቡዌው ፕሬዚዳንት የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የዚምባቡዌው ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክን ጎበኙ። ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው ወቅት ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋጋር እያደረገች ያለውን ከፍተኛ እንቅስቃሴ አድንቀዋል።…

አፍሪካውያን ተንከባካቢ ለሌላቸው ህጻናትና አረጋውያን ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ ይገባል – ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ታያቸው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን ተንከባካቢ ለሌላቸው ህጻናትና አረጋውያን ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ተናገሩ። የአፍሪካ ቀዳማዊት እመቤቶች ጉባኤ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ንግግር ያደረጉት ቀዳማዊት እመቤቷ…

የሶማሌ ክልል በተረጋጋና ሰላማዊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የክልሉ መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል በተረጋጋና ሰላማዊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ  የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ የሶማሌ ክልል  ምክትል ርዕሰ መስተዳድር  አቶ ሙስጠፋ መሃመድ  የክልሉን የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ለክልሉ ምክር ቤት አቅርበዋል። ከሪፖርቱ በኋላ ዛሬ…

በጎንደር ከተማ አዘዞ አካባቢ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አዘዞ አካባቢ ልዩ ስሙ ግራር ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኝ የእንስሳት ማድለቢያ ስፍራ ላይ የእሳት አደጋ ደረሰ። በእሳት አደጋው ሳቢያ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን ፖሊስ አስታውቋል። የጎንደር…

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የኤርትራ ወደቦችን ከኢትዮጵያ ድንበር ጋር የሚያገናኙ መንገዶችን ለመገንባት የ20 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የኤርትራ ወደቦችን ከኢትዮጵያ ድንበር ጋር  የሚያገናኙ መንገዶችን መልሶ ለመገንባት የ20 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ይፋ አደረገ፡፡ የአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ ህብረቱ የኤርትራ ወደቦችንና…