Fana: At a Speed of Life!

የደመራ በዓል በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል – የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። የደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለም የቅርስ መዝገብ ካስመዘገበቻቸው ቅርሶች ውስጥ አንዱ ነው። በዓሉ በዩኔስኮ…

የአፍሪካ የበይነ መረብ ነፃነት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የበይነ መረብ ነፃነት መድረክ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው። መድረኩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ‹‹የበይነ-መረብ ፖሊሲ ትብብር ለምስራቅና ደቡብ አፍሪካ›› ጋር በመተባባር ነው ያዘጋጀው። መድረኩ በበይነ…

ማክሮን ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና ሃሰን ሮሃኒን ለማወያየት ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ፕሬዚዳንት ትራምፕ እና ሃሰን ሮሃኒን ለማወያየት ሁኔታዎች መመቻቸታቸውን ገለጹ። ማክሮን ሁለቱን ፕሬዚዳንቶች በኒውዮርኩ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ፊት ለፊት ለማወያየት ሁኔታ መመቻቸቱን ተናግረዋል። ይህ የሚሳካው…

ዴሞክራቶች ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዲከሰሱላቸው እየጠየቁ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቶች ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዲከሰሱላቸው እየጠየቁ ነው። ዴሞክራቶቹ ትራምፕ በፕሬዚዳንታዊ ምርጫው የሚሳተፉ ተቀናቃኛቸውን “ለማጥፋት” ከውጭ ሃይሎች ድጋፍ ጠይቀዋል በሚል በህግ እንዲጠየቁ ማመልከቻ ማስገባታቸውም ተሰምቷል።…

በ17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ልዑክ ዶሃ ገባ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር በሚካሄደው 17ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዶሃ በሰላም ገብቷል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ የፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ…

በፈጠራና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከ270 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈጠራ ለእድገት በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። አውደ ጥናቱ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ከእስራኤል ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ነው። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ጀማል…

በአልጀሪያ ሆስፒታል ውስጥ በተነሳ እሳት 8 ህጻናት ሞቱ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጀሪያ ሆስፒታል ውስጥ በተነሳ እሳት 8 ህጻናት መሞታቸው ተነገረ። አደጋው በምስራቃዊ የሃገሪቱ ክፍል በሚገኝ ሆስፒታል የህጻናት ክፍል ውስጥ የተነሳ ነው ተብሏል። ከአደጋው 11 ህጻናትን መታደግ መቻሉን የሆስፒታሉ ቃል አቀባይ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ። ውይይቱ ከኒውዮርኩ የተመድ 74ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው። ፕሬዚዳንቷ በዚህ ወቅት ባለፈው አንድ አመት በኢትዮጵያ…

ሊዮኔል ሜሲ የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የባርሴሎናው አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል። ሜሲ ትናንት ምሽት በጣሊያን ሚላን በተካሄደው የሽልማት ስነ ስርዓት ቨርጂል ቫንዳይክን እና ክርስቲያኖ ሮናልዶን…