Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከሶማሌላንድ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሶማሌላንድ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፕሬዚዳንቱ የተመራ የልዑክ ቡድንን ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸው ወቅትም በሁለቱ…

ኢትዮጵያና ኩዌት ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከረ እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ ከኩዌት ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ሀመድ አል መሻ ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ ነው ተብሏል። ወይዘሮ ሂሩት ሁለቱ…

ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን በርካታ ዲፕሎማቶችን አሰናበቱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን በርካታ ዲፕሎማቶችን አሰናበቱ። ዲፕሎማቶቹ ሃገራቸውን ወክለው በተለያዩ ሃገራት የሰሩና ሃገራቸው ከአሜሪካ ጋር በምታደርጋቸው ድርድሮች ላይ ፒዮንግያንግን ወክለው የየሚደራደሩ ናቸው። ፕሬዚዳንቱ…

ታንዛኒያ ቻይናዊቷን የዝሆን ጥርስ አዘዋዋሪ በ15 አመት እስር ቀጣች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያ መንግስት ቻይናዊቷን የዝሆን ጥርስ አዘዋዋሪ በ15 እስራት ቀጣ። የሃገሪቱ ፍርድ ቤት ያንግ ፌንግላን የተሰኘችውን ቻይናዊ በህገ ወጥ የዝሆን ጥርስ ማዘዋወር የ15 አመት እስራት ፈርዶባታል። ግለሰቧ 400 ከሚጠጉ ዝሆኖች 2…