Fana: At a Speed of Life!

በጅግጅጋና አካባቢው በሀምሌ ወር ተፈጥሮ በነበረው ሁከት ወቅት የተፈፀሙ ወንጀሎች ላይ የተደረገውን የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሶማሌ ክልል ባለፈው ዓመት ከሀምሌ 28 እስከ 30 ቀን 2010 ዓ.ም በጅግጅጋና አካባቢው በተፈፀሙ ወንጀሎች ላይ ሲደረግ የነበረውን ምርመራ ውጤት ዛሬ ይፋ አደረገ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የህዝብ ግንኙነት…

በኢንዶኔዥያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት 59 ሰዎች ሞቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዶኔዥያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት የሟቾቹ ቁጥር 59 ደረሰ። አደጋው በሃገሪቱ ደቡባዊ ክፍል በምትገኘው ሱላዌሲ ግዛት የደረሰ ነው ተብሏል። በአደጋው ከሞቱት በተጨማሪ ወደ 3 ሺህ 400 የሚጠጉ ሰዎች…