Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል የመቀንጨር ምጣኔ ከ46 ነጥብ 3 በመቶ ወደ 41 ነጥብ 3 ዝቅ ብሏል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2011(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ያለው የህጻናት መቀንጨር ምጣኔ ከ46 ነጥበ 3 በመቶ ወደ 41 ነጥብ 3 በመቶ ዝቅ ማለቱን የስነ ህዝብና ጤና ጥናት አመላከተ። የምግብ ሸንጎ  ፎረም  በክልል ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በባህር ዳር ከተማ  እየተካሄደ ነው ።…

በሳዑዲ የነዳጅ ማጣሪያ ተቋማት ላይ የደረሰው ጥቃት የቀጠናውን  ውጥረት ይበልጥ እንዳያባብሰው ተሰግቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በሳዑዲ ዓረቢያ የነዳጅ ማጣሪያ ተቋማት ላይ የተፈፀመው ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ውጥረት ይበልጥ እንዳያባብሰው ተሰግቷል። የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ሀገራት  ወታደራዊ ጥምረት ሃላፊ ጄንስ ስቶልትነበርግ ጉዳዩን አስመልክተው…

ቻይና ሶስት አዳዲስ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሶስት አዳዲስ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ ማምጠቋን አስታውቃለች ። ቻይና በሳለፈነው ሀሙስ ዕለት ሶስት የተለያዩ ሳተላይቶች ወደ ህዋ ማምጠቋን የሀገሪቱ የህዋ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ተቋም አስታውቋል። ሳተላይቶቹ ወደ ህዋ የተላኩትም በሰሜን ቻይና…

በህልሟ የቃል ኪዳን ቀለበቷን የዋጠችው ሴት ቀዶ ጥገና ተደረገላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህልሟ ከአልማዝ (ዳይመንድ) የተሰራ የቃል ኪዳን ቀለበቷን የዋጠቸው አሜሪካዊት አነጋጋሪ ሆናለች። ነዋሪነቷ ካሊፎርኒያ የሆነቸው የ29 ዓመቷ ጄና ኢቫንስ በህልሟ ከአልማዝ የተሰራ የቃል ኪዳን ቀለበቷን መዋጧ ተሰምቷል። ኢቫንስ የቃል…

ህፃናት ከመተኛታቸው በፊት ብርሃን የበዛባቸው ስክሪኖችን እንዲጠቀሙ መፍቀድ ለእንቅልፍ መዛባት ይዳርጋቸዋል-ጥናት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ህፃናት ከመተኛታቸው በፊት ብርሃን የበዛባቸው ስክሪኖችን እንዲመለከቱ መፍቀድ ለእንቅልፍ መዛባት በሽታ የሚዳርጋቸው መሆኑን አንድ ጥናት አመላክቷል ። የትራክያ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ዶክተሮች ያካሄዱት ጥናት እንዳመላከተው ፥ ህፃናት ከመተኛታቸው…

በፍቅር ልባቸው ለተሰበሩ ደንበኞች ነፃ አገልግሎት የሚሰጠው ጸጉር ቤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍቅር ልባቸው ለተሰበሩ ደንበኞች ነፃ አገልግሎት የሚሰጠው ጸጉር ቤት በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን አግኝቷል። በደቡብ ምዕራብ ቻይና ሺቿን ግዛት ቼንግዱ ከተማ የሚገኝ አንድ ጸጉር ቤት በፍቅር ልባቸው ለተሰበሩ ሰዎች ነፃ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑ…

ስናፕ ቻት የምርጫ ቅስቀሳ ለማድረግ የሚያስችል የማስታወቂያ ቦታ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ስናፕ ቻት የፖለቲካ ይዘት ያላቸውን መልዕክቶችን ለማስተላለፍ የሚያስችል የማስታወቂያ ቦታ ይፋ አድርጓል። ስናፕ ቻት የፖለቲካ ማስታወቂያ ቦታውን ይፋ ያደረገውም በአሁኑ ወቅት የሞባይል መተግበሪያዎች ዋነኛ የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ማካሄጃ መሳሪያዎች…

ዩኒፎርሞችና የትምህርት ቁሳቁሶች ለተማሪዎች እየተሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣መስከረም 3፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2012 የትምህርት ዘመን በመዲዋ ለሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤት ተማሪዎች የተዘጋጁ ዩኒፎርሞች እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ለተማሪዎች በማከፋፈል ላይ ይገኛል። በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል…

የአፍሪካ መሪዎች በሮበርት ሙጋቤ የስንበት ስነ ስርዓ ላይ ለመታደም ሐረሬ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣መስከረም 3፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአፍሪካ መሪዎች በቀድሞው የዚምባቡዌ ፕሬዚዳንት የስንብት ስነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ዚምባቡዌ ዋና ከማ ሀረሬ እየገቡ ነው። ዚምባቡዌን ከሶስት አስርት ዓመታት በላይ ያስተዳደሩት የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሮበርት ጋብሬል ሙጋቤ የቀብር ስነ ስርዓት…

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሱዳንን ገብተዋል

አዲስ አበባ፣መስከረም 3፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት የስራ ጉብኝት ሱዳንን ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በሱዳን የስራ ጉብኝት የሚያደርጉትም በሉዓላዊ ምክር ቤት መሪ ሌተናል ጀኔራል አብደል ፋታህ አልቡርሃን በቀረበላቸው ግብዣ መሰረት ነው…