Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ በይፋ ተጀምሯል

አዲስ አበባ ነሃሴ 11፣ 2011(ኤፍ ቢ ሲ) በምስረታ ሂደት ላይ ያለው የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ሽያጭ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል። ባንኩ በዛሬው ዕለት በሸራተን ሆቴል ባካሄደው ስብሰባ እስካሁን በተከናወኑ ተግባራት፣ውሳኔ በሚያስፈልጋቸው ጉዳዮችና እና በቀጣይ አቅጣጫዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሱዳን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ሱዳን ካርቱም ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የሱዳን ተቃዋሚዎችና ወታደራዊ ሃይሉ በጋራ ለመሰረቱት የሽግግር መንግስት የመጨረሻ ስምምነት ክብረ በዓል ላይ ለመታደም ሱዳን…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የአማራ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጎብኙ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11፣ 2011(ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እና የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ ጎብኝተዋል።   የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የዓለም የቱሪዝም ሽልማት አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11፣ 2011(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የ2019 የዓለም የቱሪዝም ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሀገሪቱ ቱሪዝም ዘርፍ ባበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅኦ የ2019 የዓለም የቱሪዝም ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን…

ቻይና አሜሪካ ለታይዋን ለመሸጥ ያፀደቀችው የጦር መሳሪያ ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ አፀፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ነሃሴ 11፣ 2011(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አሜሪካ ለታይዋን ለመሸጥ ያጸደቀቸውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ ተግባራዊ የምታደርግ ከሆነ ተመጣጣኝ አፀፋዊ እርምጃ የምትወስድ መሆኑን አስታውቃለች። የአሜሪካውፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለታይዋን የሚከናወን የ8 ቢሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ…

ሰራተኞችን በህይወት ያለ አሳ በማብላት እና የዶሮ ደም በማጠጣት የሚቀጣው ኩባንያ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰራተኞችን በህይወት ያሉ አሳዎችን እንዲበሉ እና የዶሮ ጫጩት ደም እንዲጠጡ በማድረግ የሚቀጣው ኩባንያ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል። የተለያዩ ድርጅቶች የሚቀጥሯቸው ሰራተኞች የተጣለባቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ የሚያስችሉ የተለያዩ ዜዴዎችን ይጠቀማሉ።…

የሳንባ ነቀርሳን ማከም የሚያስችለው አዲስ መድሃኒት እውቅና አገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን (ኤፍ ዲ ኤ) የሳንባ ነቀርሳ በሽታን ማከም ለሚያስችለው አዲስ መድሃኒት ዕውቅና ሰጥቷል። ከተላላፊ በሽታዎች ውስጥ አንዱ ለሆነው እና በገዳይነቱ ቀዳሚውን ቦታ ለሚይዘው የሳንባ ነቀርሳ በሽታ አዲስ…

ኢንስታግራም ደንበኞቹ የሀሰት መረጃዎችን የሚጠቁሙበት አማራጭ ይፋ አደረገ

ኢንስታግራም ደንበኞቹ የሀሰት መረጃዎችን የሚጠቁሙበት አማራጭ ይፋ አደረአዲስ አበባ፣ ነሃሴ 10፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንስታግራም ደንበኞቹ በመተግበሪያው ላይ የሚሰራጩ የሀሰት መረጃዎችን የሚጠቁሙበት አማራጭ ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን አስታውቋል። በአሁኑ ጊዜ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ…