Fana: At a Speed of Life!

አጋር ድርጅቶችን አግላይ አካሄዶችን በሚፈታ መልኩ ኢህአዴግ የጀመራቸውን ለውጦች እንደሚያደንቅ ሶዴፓ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 27 አመታት የበላይነት ይዘው የነበሩ የልዩነትና ጥላቻ ትርክቶችን፣ የብሔር ፅንፈኝነትንና አጋር ድርጅቶችን አግላይ አካሄዶችን በሚፈታ መልኩ ኢህአዴግ የጀመራቸውን ለውጦች እንደሚያደንቅ የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ሶዴፓ/ ገለፀ።…

የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ህብረቱ የፍቺ ቀነ ገደቡን እንዲያራዝም ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ሀገሪቱ ከአውሮፓ ህብረት ጋር በይፋ የምትለያይበትን ቀነ ገደብ ህብረቱ እንዲያራዝም ጠየቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሀገራቸው ፓርላማ በፍችው ዙሪያ ያቀረቡት ሃሳብ ውድቅ መድረጉን ተከትሎ ነው ለህብረቱ በፃፉት…

የኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎችን ለሚያገናኘው የአርጆ‐ጉደቱ‐ጅርማ‐ሶጌ መንገድ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን በዲጋ ወረዳ የአርጆ ጉደቱ ጅርማ ሶጌ 46 ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። የመሰረት ድንጋዩን የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ…

5ኛው ዙር የማስ ስፖርት መርሃ ግብር ዛሬ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው ዙር የማስ ስፖርት መርሃግብር ዛሬ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ። በማስ ስፖርቱ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። የማስ ስፖርት መርሃ ግብር ላይ ከተለያዩ የስፖርት ማህበራት የተውጣጡ ስፖርተኞችና የስፖርት ማህበራትም…

ኢትዮጵያን በ10 ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ  የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎች ተጀምረዋል ‐ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በሚቀጥሉት 10 ዓመታት በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል  አንዷ ማድረግን ዓላማ ያደረገ  ሰፋፊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራን መንግስት መጀመሩን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…

የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ሰላማዊ እንዲሆን ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የክልሉ መንግስት ድጋፍ እያደረገ ነው – አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የደቡብ ክልል መግስት ህብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች ሰላማዊ በሆነና በሰከነ መንገድ ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርደው ገለፁ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ትናንት…