Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ። በጉባኤው ላይ በመጀመሪያ ቀኑ የክልሉ መንግስት በበጀት ዓመቱ ባለፉት ወራት ያከናወናቸውን ስራዎች የዳሰሰ የአፈፃፀም ሪፖርት በክልሉ ርዕሰ…

ሀገራቱ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ እኩል ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ላይ ለመድረስ ቁርጠኛነታቸውን አረጋገጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋሽንግተን የተወያዩት የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የህዳሴ ግድብን የውሃ አሞላልና ኦፕሬሽንን በተመለከተ ሁሉን አቀፍ፣ ዘላቂ እና ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ላይ ለመድረስ ቁርጠኛነታቸውን አረጋገጡ።…

በ920 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የአዲስ አበባ ሲልክ ሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ባለሀብቶችና በኢትዮጵያ መንግስት አጋርነት የተሰራው አዲስ አበባ ሲልክ ሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል ዛሬ ተመረቀ። 920 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገበት ሆስፒታሉ በ13 ወራት ውስጥ ነው ተገንብቶ የተጠናቀቀው። ሆስፒታሉ 100 የህመምተኛ…

አገር አቀፍ የወንጀል መከላከል ስትራቴጂ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ተላከ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁሉንም የወንጀል አይነቶች ለመቀነስ ያስችላል ተብሎ የተዘጋጀዉ አገር አቀፍ የወንጀል መከላከል ስትራቴጂ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መላኩን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ገለፀ። የፌዴራል መንግስት ወንጀልን የመከላከሉ ስራ የወንጀል መንስኤዎች እና…

ከጥቅምት 11 ክስተት ጋር ተያይዞ ግጭት በመቀስቀስ የተጠረጠሩ 409 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መንግስት ገለፀ 

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጥቅምት 11፣ 2012 ክስተት ጋር ተያይዞ ግጭት በመቀስቀስ የተጠረጠሩ 409 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን…

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ከኦሮሚያ ክልል ከተውጣጡ አባ ገዳዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ እና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከአባ ገዳዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና የህብረተሰብ ተወካዮች ጋር ተወያዩ። በሀገሪቱ እንዲሁም በኦሮሚያ…

በትግራይ 2 ሺህ 700 ወጣቶች የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል ወደ ቦታው ተንቀሳቀሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በራያ አዘቦና በራያ አላማጣ ወረዳዎች የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል ከመቀሌና ከዓዲግራት አካባቢዎች 2 ሺህ 700 ወጣቶች ወደ ስፍራው መጓዛቸውን የትግራይ ወጣቶች ማህበር ገለፀ ። የትግራይ ወጣቶች ማህበር ምክትል ስራ አስኪያጅ ወጣት…

አጋር ድርጅቶችን አግላይ አካሄዶችን በሚፈታ መልኩ ኢህአዴግ የጀመራቸውን ለውጦች እንደሚያደንቅ ሶዴፓ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 27 አመታት የበላይነት ይዘው የነበሩ የልዩነትና ጥላቻ ትርክቶችን፣ የብሔር ፅንፈኝነትንና አጋር ድርጅቶችን አግላይ አካሄዶችን በሚፈታ መልኩ ኢህአዴግ የጀመራቸውን ለውጦች እንደሚያደንቅ የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ሶዴፓ/ ገለፀ።…