Fana: At a Speed of Life!

በሮሂንጊያ ሙስሊሞች ላይ የዘር ፍጅት መፈፀሙን ካናዳ አወጀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳ ምክር  ቤት  በማይናማር መንግስት በሮሂንጊያ ሙስሊሞች ላይ  የተፈፀመው ግድያ የዘር ፍጅት ነው  በማለት ማወጁ ተነገረ።። የሰብዓዊ መብት ተማጋቾችም  ካናዳ የወሰደችው እርምጃ የሚደነቅ ነው ሲሉ ተናግራዋል። የተባበሩት መንግሰታት…

በታንዛኒያ በደረሰዉ የጀልባ መስመጥ አደጋ ከ90 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 11፣2011( ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ቪክቶሪያ ሀይቅ በደረሰ የጀልባ መስመጥ አደጋ 94 ሰዎች መሞታቸዉ ተሰማ። በአደጋዉ ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪ በርካቶች መጎዳታቸዉን የሀገሪቱ የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች አስታውቀዋል። አደጋው የደረሰዉ በሃይቁ ደቡባዊ አቅጣጫ፣ ኡካራ…

አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል  ከመስቃንና ማረቆ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች  ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሙፈርሃት ካሚል በጉራጌ ዞን መስቃንና ማረቆ አካባቢዎች  ባለፈው ሳምንት በተፈጠረው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎችን ጎበኙ። በባለፈው ሳምንት በመስቃንና ማረቆ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ከ150 በላይ…

አሜሪካ በቻይና ላይ ወታደራዊ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ከሩሲያ የጦር ጀቶችና ሚሳኤሎችን  በመግዛቷ አሜሪካ ወታደራዊ ማዕቀብ እንደጣለችባት ተገለፀ። ሩሲያ በዩክሬን ላይ በወሰደችው እርምጃና በአሜሪካ ፓለቲካ በምታደርገው ጣልቃ ገብነት ምክንያት በአሜሪካ ማዕቀብ እንደተጣለባት ይታወቃል።…

መኖሪያ ቤቱን አስቸጋሪ ከሆኑ 400 ተሳቢ እንስሳት ጋር የሚገራው ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፈረንሳዊው አሳ  እጥማጅ  ለማሰብ በሚከብድ ሁኔታ  መኖሪያ ቤቱን ከእባብ፣ ኤሊ፣ ኦዘ እንዲሁም ከሌሎች ተሳቢ እንስሳት ጋር በመጋራት እንደሚኖር ተነግሯል። የ67 ዓመቱ ፊልፕ ጊሌት  አዞን ጨምሮ መኖሪያ ቤቱን  ለሚጋሩት 400 የሚሆኑ   ተሳቢ…

የዋትስአፕ መተግበሪያ  በሚሊየን በሚቆጠሩ ስልኮች የሚሰጠውን አገልግሎት ሊያቋርጥ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዋትስአፕ በአለም አቀፍ ደረጃ  በርካታ ተጠቃሚዎች ካላቸው የመልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያዎች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን፥ ከ1 ቢሊየን በላይ ተጠቃሚዎች እንዳሉትም ይነገራል። ሆኖም  በሚሊየን የሚቆጠሩ ደንቦች ስልኮቻቸው የዋትስአፕ መተግበሪያን…

30 ሚሊየን አሜሪካውያን ለስኳር በሽታ ተጋላጭ ሆነዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ከሰባቱ ሰዎች አንዱ በስኳር በሽታ መጋለጣቸው የተገለፀ ሲሆን፥ አብዛኞች በስኳር በሽታ መጋለጣቸውን  እንደማያውቁ  አንድ ሪፓርት አመለከተ። የአሜሪካ በሽታዎችን የመከላከለና መቆጣጠር ማዕከል እንዳስታወቀው፥ 14 በመቶ የሚሆኑት…

የፓኪስታን ፍርድ ቤት የቀድሞ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚ/ር  ናዋዝ ሸሪፍ ከእስር እልዲለቀቁ  ትዕዛዝ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፓኪስታን ፍርድ ቤት የቀድሞዉን ጠቅላይ ሚኒስትር  ናዋዝ ሸሪፍ ከእስር እልዲለቀቅ  ትዕዛዝ ሰጠ። ፍርድ ቤቱ  ናዋዝ ሸሪፍን  በሙስና ወንጀል  የአስር ዓመት ፍርድ ከተበየባቸዉ ሁለት ወራት ቆይታ በኋላ  ነዉ ከእስር እንዲለቀቅ ዉሳኔ …