Fana: At a Speed of Life!

ኢህአዴግ በቡራዩና አከባቢዋ በተፈጠረው ግጭት በህይወትና በንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከሰሞኑ በቡራዮና አከባቢዋ ባጋጠመው ሁከትና ግርግር በህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡ ይህ እየሆነ ያለው ድርጅታችን ኢህአዴግ ጥልቅ ተሃድሶ ካካሄደ በኃላ በድርጅታችን ሊቀመንበርና በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ…

የባቡር መሰረተ ልማት  ዝርጋታ በሀገሪቱ ለሚመዘገበው እድገት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አየተመዘገባ ያለው ፈጣን እድገት ለባቡር ዘርፉ እድገት ወሳኝ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ ተገለፀ። በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የባቡር ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለበት ወቅት ነው ይህ የተገለፀው። በዚህ ጉባዔ በባቡር ዘርፉ ያሉ…

ፍርድ ቤቱ በሰኔ 16ቱ የቦንብ ጥቃት በተጠረጠሩት ላይ አቃቢ ህግ ለመጨረሻ ጊዜ ክስ  እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰኔ 16ቱ የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በተፈፀመው የቦንብ ጥቃት  በተጠረጠሩ አራት  ግለሰቦች ላይ አቃቢ ህግ ለመጨረሻ ጊዜ ክስ  እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ  ትዛዝ ሰጠ። በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ተረኛ አንደኛ…

ፖሊስ ከስራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ የያዛቸውን 9 ግለሰቦችን በአየር መንገዱ ላይ ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ኪሳራ በማድረስ ጠርጥሯቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሲቪል አቬዬሽን ባለስልጣን በስራ ማቆም አድማ የተጠረጠሩት 9 ግለሰቦች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ከ70 ሚሊየን 944 ሺህ ብር በላይ ከሲራ ማድረሳቸውን መርማሪ ፓሊስ አስታወቀ። መርማሪ ፓሊስ ቀሩኝ ያላቸውን ቀሪ የምርመራ ስራዎችን…

9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ በነገው ዕለት በጅማ ይካሄዳል፡፡ ቀደም ሲል ጉባኤው በዛሬው ዕለት እንደሚካሄድ ቢጠበቅም ወደ ነገ ሊሸጋገር ችሏል፡፡ የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ አዳነች አበቤ ጉባዔው በጉዳዩ ዙሪያ…