Fana: At a Speed of Life!

የአንድ አመት ለውጡን የሚቃኝና የሚገመግም መፅሃፍ ከሶስት ወር በኋላ ይወጣል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፈው አንድ ዓመት በሀገሪቱ የታዩ ሁሉን አቀፍ ለውጦችን የሚቃኝና የሚገመግም መፅሀፍ ከሶስት ወር በኋላ ይወጣል፡፡ በዛሬው ዕለትም ለመፅሀፉ ግብዓት የሚሆኑ ሀሳቦች የሚቀርቡበት የምሁራን ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ መፅሀፉ በጠቅላይ…

በላይቤሪያው ፕሬዚዳንት ቢሮ እባብ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በላይቤሪያው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ ቢሮ ሁለት እባቦች መገኘታቸውን ተከትሎ ቢሮውን ለቀው ለመውጣት መገደዳቸው እየተነገረ ነው፡፡ ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ እባቦቹ መገኘታቸውን ተከትሎ ከቢሮው ወደ ግል መኖሪያቸው ማምራታቸውም ተነግሯል። ፕሬስ…

ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ የሚያደርጉና በመንግስት ተቋማት የሚተገበሩ የትብብር ሥራዎች ላይ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ አረጋውያንን፣ አካል ጉዳተኞችንና ለማህበራዊ…

ታንዛኒያ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ያወጣውን ሪፓርት ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታኒዛኒያ አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት ዝቅተኛ ነው በማለት ያወጣውን ሪፖርት እንደማትቀበለው አስታወቀች፡፡ በአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም የሚወጣው ሪፓርት በውጭ ኢንቨስትመንት እና በድጋፍ ፍሰት ላይ…

የእምቦጭ አረምን ጨምሮ ከቆሻሻ ነዳጅ ለማምረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእምቦጭ አረምን ጨምሮ ከቆሻሻ ነዳጅ ማምረት የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የአቶ አበሻ ዳርጌ የፈጠራ ስራ የሆነውን ከቆሻሻ ነዳጅ የማምረት ፕሮጀክትን ወደ ስራ ለማስገባት…

የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ ከደንቢ ዶሎ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከቄለም ወለጋ ዞን ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ከደንቢ ዶሎ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ ፡፡ በዚህ ወቅት  የኦሮሞ ህዝብ መሰረታዊ የፖለቲካ ጥያቄን  ለዘለቄታው ለመመለስ በትጋት…