Fana: At a Speed of Life!

ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር አምባቸው ከአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታና ግድም ወረዳ ከአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ በአካባቢው በያዝነው ወር መጀመሪያ ላይ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት የሰው ህይወት መጥፋቱ እና…

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፡፡ ሺ ጂንፒንግ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን አመራርና ያለፈውን አንድ ዓመት የኢትዮጵያ የለውጥ ሂደት…

ቻይና የሸገርን ማስዋብን ፕሮጀክት 12 ኪሎ ሜትር የወንዝ ዳርቻ ለመገንባት የፋይናስ ድጋፍ ለማድረግ ተስማማች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬኪያንግ ተወያዩ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሮቹ የኢትዮ ቻይናን ግንኙነት የበለጠ በማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ውይይት አድርገዋል፡፡   ጠቅላይ…

በሀሰተኛ ሰነዶች ከ219 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ ቁሳቁሶች ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ከ219 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ ቁሳቁሶች በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ ሲሉ ተያዙ። የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ ዛሬ በጉዳዩ ላይ በሰጡት…

ምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ ስለሱዳን በካይሮ በመከረው ጉባኤ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በማተኮር በግብፅ በተካሄደው የመሪዎች ስብሰባ ተሳተፉ። በዚህም መሪዎቹ የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤት በሀገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን እንዲያረጋግጥ…

ጠ/ሚ ዶክተር አብይ ከፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ምክር ቤት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ ከፕራይቬታይዜሽን አማካሪ ምክር ቤት ጋር የፕራይቬታይዜሽን ሂደቱ የደረሰበትን ደረጃ በተመለከተ ተወያዩ። አማካሪ ምክር ቤቱ ከወራት በፊት የመንግሥት ኩባንያዎችን በከፊል ወደ ግል የማዛወር ሂደቱን…