Fana: At a Speed of Life!

ድሮን:   ድሮኖችን በመጠቀም መድሃኒቶችና የህክምና መገልገያዎችን ወደ ተለያዩ አካባቢዎች ለማጓጓዝ ዝግጅት እየተደረገ ነው

ይህን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በ2011 አገልገሎት ለመስጠት  በሚቻልበት ሁኔታ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት መደረጉን የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን ገልፀዋል።

አርቲስት ፍቃዱ : የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው ዕለት  በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተ ክርስቲያን ተፈፀመ። ከቀብር ስነ ስርዓቱ ቀደም ብሎ ዛሬ ረፋድ  ላይ በብሄራዊ ትያትር ቤት በርካታ አድናቂዎቹና የሙያ አጋሮቹ…

ግጭቶች: በተለያዩ  የሀገሪቱ ክፍሎች የሚከሰቱ ግጭቶች የህዝቡ ሳይሆኑ የፖለቲካ ነጋዴዎች ነው- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ  በሚኒሶታ  በነበራቸው  የእራት ግብዥ  ከተሳታፊዎች የተለያዩ ጥያቄዎችች ቀርበውላቸው ምላሽ ሰጥተዋል። በዚህም በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚከሰቱ ግጭቶች መነሻ ምን እንደሆኑና መንግስትም እነዚህን ግጭቶች…

የቦንብ ፍንዳታ: በሰኔ 16ቱ የቦንብ ፍንዳት በተጠረጠሩት ላይ የመጨረሻ የምርመራ  የሶስት ቀን ተጨማሪ ጊዜ ተሰጠ

አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሸን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ካሳን ጨምሮ በሰኔ 16ቱ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በተከሰተው የቦንብ ፍንዳታ ጋር በተያያዘ የስራ ከፍተት አሳይተዋል ተብለው በተጠረጠሩት ላይ  14 ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተጠይቆ የመጨረሻ  የሶስት ቀን…

ሲኖዶስ: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሁለቱም ፓትርያርኮች በእኩል የአባትነት ክብር እንዲያገለግሉ ተወሰነ

በውሳኔው መሰረት ስደተኛውን ሲኖዶስ ሲመሩ የቆዩት አራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስ ወደ ሀገር ይመለሳሉ።