Fana: At a Speed of Life!

ከቡራዩ ተፈናቀሉት ከነበሩት 11 ሺህ 902 የሚሆኑት ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2011 ከቡራዩ ተፈናቅለው ከነበሩት 15 ሺህ 86 ዜጎች መካከል በተፈጠረው መረጋጋት 11 ሺህ 902 የሚሆኑት ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ።   በአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ ከተማ በተፈጠረው…

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ጋር በይፋ መለያየቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ከግንቦት 7 ጋር በይፋ መለያየቱን አስታወቀ። ግንባሩ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ነው ከግንቦት 7 ጋር መለያየቱን ይፋ ያደረገው። የግንባሩ ሰብሳቢ አቶ መንግስቱ ወልደስላሴ እንደገለፁት፥ ከግንቦት…

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ በቡልቡላ የሚገኘውን የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ገበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቡልቡላና ሻሸመኔ ከተማ የሚገኙ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፕሮጀክቶቹንን አጠቃላይ የስራ አፈፃፀም ከኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ጋር በመሆን ነው…

ኦዲፒ ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች በመደገፍ የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቷ የተጀመረውን ለውጥ ከግብ ለማድረስ ከኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዲፒ) ጎን በመሆን የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች በድጋፍ ሰልፍ ገለጹ። የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ በ9ኛው ጉባኤ…

ኢራን ከትናትናው የሽብር ጥቃት ጀርባ  የአሜሪካ ድጋፍ እንዳለበት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢራኑ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሮሃኒ  የ26 ሰዎችን ህይወት ከቀጠፈው የሽብር ጥቃት ጀርባ አሜሪካ አለችበት አሉ። በትናትናው ዕለት የወታደራዊ ሰልፍ ላይ  በተከፈተ ተኩስ 26 ሰዎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን፥ አይ ኤስ እና መንግስትን የሚቃወም ቡድን…

 በጅግጀጋና አካባቢዋ በነበረው ግጭት ስራ ለቀው የነበሩ ከ350  በላይ የጤና ባለሙያዎች ወደ ስራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማና ሌሎች አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት ከስራ የለቀቁ ከ350 በላይ የጤና ባለሙያዎች ወደ ስራ መመለሳቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ። በግጭቱ ምክንያት ከስራ ገበታቸው ለቀው የነበሩት እነዚህ  …

በሮሂንጊያ ሙስሊሞች ላይ የዘር ፍጅት መፈፀሙን ካናዳ አወጀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካናዳ ምክር  ቤት  በማይናማር መንግስት በሮሂንጊያ ሙስሊሞች ላይ  የተፈፀመው ግድያ የዘር ፍጅት ነው  በማለት ማወጁ ተነገረ።። የሰብዓዊ መብት ተማጋቾችም  ካናዳ የወሰደችው እርምጃ የሚደነቅ ነው ሲሉ ተናግራዋል። የተባበሩት መንግሰታት…