Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል ከ150 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የቤት ለቤት ፖሊዮ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል ዕድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ150 ሺህ በላይ ህፃናት የቤት ለቤት ፖሊዮ ክትባት እየተሰጠ ነው፡፡ የክትባት ፕሮግራሙ ከሚያዚያ 14 እስከ 17 ቀን 2011 ዓ.ም እንደሚካሄድም ነው የተገለጸው፡፡ ክትባቱ ጋምቤላ ከተማን…

ሳምሰንግ ባለታጣፊ ስክሪን ስማርት ስልኩን ገበያ ላይ ማዋሉን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳምሰንግ ጋላክሲ ኩባንያ አዲሱን ባለታጣፊ ስክሪን ስማርት የእጅ ስልክ ገበያ ላይ ማዋሉን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘመ ፡፡ ሳምሰንግ ጋላክሲ ኩባንያ አዲሱን ባለታጣፊ ስክሪን ስማርት ስልክ ገበያ ላይ ማዋሉን ላልተወሰነ ጊዜ ያራዘመው የኩባንያው ምርት…

መስማት በተሳናት ታዳጊ ላይ የተደረገ የአዕምሮ ቀዶ ህክምና ውጤት ማስገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ ለንደን ነዋሪ የሆነችው ሊያ የተባለች መስማት የተሳናት ታዳጊ ላይ የተደረገ ከፍተኛ የአዕምሮ ቀዶ ህክምና ውጤት ማስገኘቱ ተገለጸ፡፡ ሊያ ውስጣዊ የጆሮ ክፍሎችና ለመስማት የሚያስችል ነርብ ሳይኖራት ይሕችን ዓለም መቀላቀሏ ተነግሯል፡፡…

ከውጭ የሚገባውን ስንዴ በሃገር ውስጥ ምርት ለመተካት በቆላማ አካባቢዎች ስንዴ በመስኖ ሊለማ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከውጭ የሚገባውን የስንዴ ምርት ለማስቆም በሀገሪቱ ቆላማ አርብቶ አደር አካባቢዎች ስንዴን በመስኖ የማልማት ስራ ሊጀመር መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር ያለፉት 9 ወራት አፈፃፀም ግምገማ ላይ የግብርና ሚኒስትር አቶ…

ባለፉት 9 ወራት ከ182 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋዎር በቁጥጥር ስር ውሏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከ182 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋዎር በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ባለፉት 9 ወራት 182 ሚሊየን 741ሺህ 382 ብር ዋጋ ያላቸው የተለያዩ ሀገራት ገንዘብ ኖቶች በህገ ወጥ…

በአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ክስ ተመሠረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ በጥረት ኮርፖሬት የሀብት ምዝበራ ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታዬ የሚገኙት አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሳ በሙስና እና ስራን ባመች ሁኔታ ባለመስራት ወንጀሎች አራት…

ያለመኖሪያ ፈቃድ በሳኡዲ አረቢያ ይኖሩ የነበሩ 850 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ያለመኖሪያ ፈቃድ በሳኡዲ አረቢያ ይኖሩ የነበሩ 850 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ፡፡ ያለመኖሪያ ፈቃድ በሳኡዲ አረቢያ ይኖሩ የነበሩ 850 ኢትዮጵያዊያን ባሳለፍነው ሳምንት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ከተመለሻቹ መካከል445 ያህል…

የሱዳን ህዝባዊ ተቃዋሚዎች ከወታራዊ ምክር ቤቱ ጋር ግንኙነት አቋረጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ህዝባዊ ተቃዋሚዎች ከወታደራዊ ምክር ቤቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማቋረጣቸውን አስታውቀዋል። ህዝባዊ ተቃዋሚዎቹ የወታደራዊ ምክር ቤት አባለቱ ከፕሬዚዳንት ኦማር አልበሽር አስተዳደር የተውጣጣ ነው ከሚል ጋር በተያያዘ ግንኙነት ማቋረጣቸውም…

የቡሬ ኢንዱስተሪያል ፓርክና የዳንግላ ጃዊ መንገድ ፕሮጀክቶች በዚህ አመት እንደሚጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ1ነጥብ7 ቢሊየን ብር እየተገነቡ ያሉት የቡሬ የግብርና ምርት ማቀነበባሪያ ኢንዱስተሪያል ፓርክና የዳንግላ ጃዊ መንገድ ፕሮጀክቶች በዚህ ዓመት እንደሚጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የአማራ መንገድ ስራዎች ድርጅት ስራ አስኪያጅ አቶ አስማማው አለማየሁ…