Fana: At a Speed of Life!

የመርካቶና አከባቢዋ ግብር ከፋይዮች በማገገሚያ ማዕከላት ለሚገኙ ዜጎች 16 የቀንድ ከብት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የመርካቶና አከባቢዋ ግብር ከፋይ ነጋዴዎች የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በማገገሚያ ማዕከላት ለሚገኙ ዜጎች 16 የቀንድ ከብቶችና የ200 ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡ የነጋዴዎቹ ተወካዮች በከተማ አስተዳደሩ የተቋቋመውን የማህበራዊ ትረስት ፈንድ…

ፑቲን ኪም የኒውክሌር ፕሮግራማቸውን ለመቋረጥ የደህንነት ዋስትና እንደሚያስፈልጋቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሰሜን ኮሪያው አቻቸው ኪም ጆንግ ኡን የኒውክሌር ፕሮግራማቸውን ለመቋረጥ የደህንነት ዋስትና እንደሚያስፈልጋቸው ገለጹ፡፡ የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን የኒውክሌር ፕሮግራማቸውን የሚቋርጡ ከሆነ…

ተመድ 325 ስደተኞችን ከትሪፖሊ የግጭት ቀጠና ማስወጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጄንሲ 325 ስደተኞችን ከትሪፖሊ የግጭት ቀጠና ማስወጣቱ ተገለጸ፡፡ ስደተኞቹ የአካባቢው ወቅታዊ የጸጥታ፣ደህንነትና የእስር ቤት አያያዝ ጉዳይ በተመለከተ ተቃውሞ ማድረጋቸውን ተክትሎ በታጠቁ ሃይሎች ጥቃት…

በቻይና የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ የተለያዩ ስምምነቶችን እየፈጸመ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ ጉባኤ ለመሳተፍ ቻይና የሚገኘው በጠቅላይ ሚስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሚመራዉ የኢትዮጵያ ልዑክ የተለያዩ ስምምነቶችን እየፈጸመ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በቻይና በሚካሄደው የ2ኛው የቤልት ኤንድ…