Fana: At a Speed of Life!

በአፍጋኒስታን በስህተት በተፈፀመ የአየር ጥቃት 17 ፖሊሶች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡባዊ አፍጋኒስታን ካሽኻር ጋህ አውራጃ በስህተት በተፈፀመ የአየር ጥቃት 17 ፖሊሶች መገደላቸው ተሰማ። የአውራጃው ቃልአቀባይ እንደገለጹት ከሆነ የአየር ጥቃቱ የተፈጸመው በሰሜን ጦር ቃልኪዳን ጅርጅት /ኔቶ/ ነው። የአየር ጥቃቱ…

ትራምፕ አዲስ የስደተኞች ዕቅድ ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወደ ሀገሪቱ የሚገቡ ስደተኞችን የሚመለከት አዲስ ዕቅድ ይፋ አደረጉ። ትራምፕ ትናንት ማምሻውን እንዳስታወቁት፥ ከዚህ በኋላ ወደ አሜሪካ የሚገቡ…

በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተገነባው የመናፈሻ ማዕከል ተመርቆ ለህዝብ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አቅራቢያ የተገነባው የመናፈሻ ማዕከል ተመርቆ ለህዝብ ክፈት ሆነ። በ2005 ዓም ስራ ጀምሮ በጊዜው ባለመጠናቀቁ ብዙ ቅሬታዎች ሲነሱበት የነበረው የኢሲኤ…

ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ለከተማዋ ወጣቶች ሰፊ የስራ እድል ይፈጥራል – ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ለከተማዋ ወጣቶች ሰፊ የስራ እድል መፍጠሪያ በመሆኑ ባለሀብቶች ተሳትፏቸውን ሊያጠናክሩ እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የመዲናዋ ወጣቶች ገለጹ። የአዲስ አበባ ወንዞች ዳርቻዎችን እና…

አሜሪካ በኢራቅ የሚገኙ ዜጎቿ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ከአደጋ ጊዜ ሰራተኞች በስተቀር በኢራቅ የሚገኙ የመንግስት ተቀጣሪ ሰራተኞች በሙሉ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አሳሰበች። ውሳኔው የተላለፈው በኢራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ዜጎች ወደ ኢራቅ እንዳይጓዙ መልዕክት ካስተላለፈ ከቀናት በኋላ ነው…

የምርጫ ቦርድ የለውጥ ሰራዊት ግንባታን በማጠናከር የአገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምርጫ ቦርድ የለውጥ ሰራዊት ግንባታን በማጠናከር የለውጥ መሳሪያዎችን በመተግበር የአገልግሎት አሰጣጡን ዘመናዊ ማድረግ እንዳለበት ተገለጸ። ይህ የተባለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ2011 ዓም የ9 ወራት እቅድ አፈጻጻም ሪፖርቱን ለህዝብ…

ሀሰተኛ የትምርህት ማስረጃዎችን ለመከላከል ዘመናዊ ስርዓት መዘርጋት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን ለመቆጣጠርና የሚያስከትሉትን ጉዳት ለመቀነስ ጠንካራ እና ዘመናዊ ስርዓት መዘርጋት እንደሚገባ የደቡብ ክልል ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች እያስከተሉት…

መቄዶንያ በባሕር ዳር ማዕከል ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በባሕር ዳር ማዕከል ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ። የማዕከሉ ክሊኒክ ኃላፊ እና የባሕር ዳር ቅርንጫፍ አስተባባሪ አቶ ማኅተመ በቃሉ እንደተናገሩት፥ በባሕር ዳር ከተማ ከ2 ዓመታት በፊት ለድርጅቱ…