Fana: At a Speed of Life!

ተመራማሪዎች በዘላቂነት የረዥም ጊዜ የማስታወስ ችሎታን የሚያዳብር መድሐኒት አገኙ

አዲስአበባ፣ ጥር 6፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ)   ብዙ ሰዎች በአጭርና በረዥም ጊዜ የማስታወስ ችሎታ ይቸገራሉ፤ አንዳንዶች የቴሌቪዥን ሪሞታቸውን የት እንዳስቀመጡት ለማወቅ ደቂቃዎችን ይፈጃሉ፤ ምናልባትም የት እንዳስቀመጡት ማስታወስ ባለመቻላቸውም ብስጭት ውስጥ ይገባሉ። በጃፓን የሚገኙ ተመራማሪዎች…

ካናዳውያን በተቋማት መዘጋት ምክንያት ክፍያ ላልተከፈላቸው አሜሪካውያን ፒዛ መላካቸው ተሰማ

አዲስአበባ፣ ጥር 6፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ)  ካናዳውያን በፌደራል ተቋማት ዝግ መሆን ምክንያት ክፍያ ላልተከፈላቸው አሜሪካውያን ፒዛ መላካቸው ተሰማ። ፒዛ የለገሱት ካናዳውያን የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪ ሰራተኞች ሲሆኑ፥ በአሜሪካ ለሚገኙ የስራ አቻዎቻቸው ነው የላኩት ተብሏል። በሀገሪቱ የሚገኘው…

የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ጥቅም ላይ የሚውል “ፖሊተር” የተሰኘ ቴክኖሎጂ ሙከራ ላይ ዋለ

አዲስአበባ፣ ጥር 6፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የአፈር አሲዳማነትን ለማከም ጥቅም ላይ የሚውል "ፖሊተር" የተሰኘንና ቴክኖሎጂ ሙከራ ላይ አዋለ። ሚኒስቴሩ ዘርፈ ብዙው የግብርና ምርቶች ማሻሻያ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ የመዝራት ሙከራ ማድረጉንም ትናንት ይፋ አድርጓል።…

በመኪና ዳሽቦርድ ላይ ተገጥሞ ስለመንገዶች መረጃ የሚሰጠው ፈጠራ

አዲስአበባ፣ ጥር 6፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳይንሱ የልበወለድ ፊልሞች ውስጥ የተመለከትናቸው የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ወደ እውኑ ዓለም መምጣት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ከፊልም ገጸ ባህርያት ውስጥ ወጥተው ዕውን ወደ መሆን ከተሸጋገሩ ቴክኖሎጂዎች መካከልም አሽከርካሪ አልባ መኪና፣ የ3D ማተሚያ፣…

የኢትዮጵያ ባህል ዲፕሎማሲ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያን ባህል፣ ቅርስና ታሪክ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ዲፕሎማቶች ለማስተዋወቅ ያለመ የኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲ ቀን ተከብሮ ውሏል። የባህል ዲፕሎማሲ ቀኑ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እና ሚኒስትር ደኤታ ወይዘሮ ሂሩት…

ኢ/ር ታከለ ኡማ የህንፃ ተቋራጭ ባለቤቶች እና አማካሪዎችን አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሚያከናውናቸው ፕሮጀክቶች ላይ ለሚሳተፉ የህንፃ ተቋራጭ ባለቤቶች እና አማካሪዎች አስጠነቀቁ። ኢንጅነር ታከለ በተለያየ ምክንያት ግንባታዎችን የሚያጓትቱ ኮንትራክተሮች እና አማካሪዎችን…

ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ በዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች እግር ኳስ ውድድር ላይ ሊሳተፍ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮተቤ ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ ቻይና በምታዘጋጀው ዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች እግር ኳስ ውድድር ላይ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎችን በመወከል በውድድሩ ይካፈላል ተባለ። በቀጣዩ ዓመት በህዳር ወር ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የዩኒቨርሲቲዎች እግር ኳስ…

አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ የሙዚቃ ኮንሰርት ማዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ "ኢትዮጽያዊነትን እናወድስ" በሚል መሪ ቃል ታላቅ የሙዚቃ ኮንሰርት ማዘጋጀቱን አስታወቀ። የሙዚቃ ኮንሰርቱ የፊታችን ጥር 12 በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ እንደሚቀርብ…