Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የኮሮና ቫይረስን

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ባለፉት 24 ሠዓታት መገኘታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 68 የላቦራቶሪ ምርመራ አካሂዶ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ…

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 26 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ም/ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም አፍሪካ እና አውሮፓ በኮሮናቫይረስ…

ክልሎች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርገዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ምክትል ርዕሳነ መሥተዳድሮች እና ከሁለቱ ከተማ መስተዳድሮች ከንቲባዎች ጋር በኮሮና ቫይረስ የመከላከል ተግባራት ዙሪያ ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም ሁሉም ክልሎች የኮሮና ቫይረስ…

የኮሮናቫይረስ የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ በድል አድራጊነት ለማለፍ ቅድመ ዝግጅትና መመሪያዎችን ያለማመንታት ተፈጻሚ ማድረግ ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ በድል አድራጊነት ለማለፍ ቅድመ ዝግጅትና መመሪያዎችን ያለማመንታት ተፈጻሚ ማድረግ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው…

በጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው የተገኘባት ሌላኛዋ የአፍሪካ ቀንድ ሀገር መሆኗ ተገለፀ።   በቫይረሱ የተያዘው ግለሰብ ከአራት ቀን በፊት ጂቡቲ የደረሰ የስፔን ልዩ ሀይል አባል ሲሆን በትናንትናው ዕለትም ምርመራ ተደርጎለት…