የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ሥራውን በይፋ ጀመረ Tibebu Kebede Apr 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ሥራውን በይፋ ጀምሯል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ ቦርዱን በይፋ ሥራ ሲያስጀምሩ እንዳሉት ይህ ቦርድ ከሰው ልጅ ህይወት ጋር በእጅጉ የሚቆራኝ በመሆኑ በማንኛውም ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 286 ግለሰቦች መካከል ነው ሁለቱ የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው ብለዋል የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ሊጀመር ነው Tibebu Kebede Apr 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ እንደሚጀመር አስታወቁ። ምክትል ከንቲባው ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በአስተዳደሩ እየተከናወኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ ምላሽ የሚውል የ82 ሚሊየን ዶላር የብድርና እርዳታ ስምምነት ፀደቀ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ ምላሽ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ከ82 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የብድርና እርዳታ ስምምነትን አፀደቀ። በዓለም ጤና ድርጅት ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና የኮሮና ቫይረስን የመጀመሪያ ሁለት የህመም ደረጃዎች ለማከም የተጠቀመችበትን የባህል መድሃኒት ለኢትዮጵያ ልትሰጥ ነው Tibebu Kebede Apr 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስን የመጀመሪያ ሁለት የህመም ደረጃዎች ለማከም የተጠቀመችባቸውን የባህል መድሃኒቶች ለኢትዮጵያ በድጋፍ መልክ ልትሰጥ ነው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የጤና ሚኒስቴር ከቻይና የባህል ሃኪሞችና ተመራማሪዎች ጋር ቫይረሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የሚገኝ ሲሆን፥ እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።…
የዜና ቪዲዮዎች ለአቅመ ደካሞች የደረሰው በጎ ሰው Tibebu Kebede Apr 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=GXhr1VQsgn8&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ታክሲዎች የመጫን አቅማቸውን በግማሽ እንዲቀንሱ ተወሰነ Tibebu Kebede Apr 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች የሰው መቀራረብን ለመቀነስ ከመጫን አቅማቸው ግማሽ ብቻ እንዲጭኑ ተወስኗል። ይህን ተከትሎም ተሳፋሪዎች እጥፍ እንዲከፍሉ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ አይቆምም – ኢንጂነር ታከለ ኡማ Tibebu Kebede Apr 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ እንደማይቆም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። ኢንጂነር ታከለ በከተማዋ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ስድስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 74 ሰዎች ውስጥ 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ይህም በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 35 እንዳደረሰው የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በቫይረሱ መያዛቸው…