በ24 ሰዓታት ውስጥ ለ2 ሺህ 16 ሰዎች የምርመራ ቢደረግም የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ሰው የለም
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባላፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ2 ሺህ 16 ሰዎች የላብራቶሪ ምርመራ ቢደረግም የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት አንድም ሰው አለመኖሩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንዳሰፈሩት…