የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 7 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሉት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ401 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሰባት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋጁን ድንጋጌዎች ለዜጎች ጥቅምና ለሃገር ደህንነት ሲባል ሁሉም ተግባራዊ ማድረግ ይገባዋል – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Apr 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዝርዝር ድንጋጌዎችን ለዜጎች ጥቅምና ለሃገር ደህንነት ሲባል እያንዳንዱ ዜጋ ተግባራዊ ሊያደርግ እንደሚገባው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የታወጀውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 286 ግለሰቦች መካከል ነው ሁለቱ የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው ብለዋል የጤና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጸደቀ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አጸደቀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት ኢትዮጵያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚያስፈልጋት ከስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን 50 በመቶ የኪራይ ቅናሽ አደረገ Tibebu Kebede Apr 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከሚያዚያ ወር ጀምሮ የ50 በመቶ የኪራይ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ስራ አስኪያጅ አቶ ረሻድ ከማል ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ኮርፖሬሽኑ ከዚህ ወር ጀምሮ በሚያከራያቸው 18 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ህሙማንን ለሚረዱ የጤና ባለሙያዎች 645 መኖሪያ ቤቶች ተዘጋጁ Tibebu Kebede Apr 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች እርዳታ የሚሰጡ የጤና ባለሙያዎች የሚያርፉባቸው ከ645 በላይ የመኖሪያ ቤቶች መዘጋጀታቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ዶክተር ሊያ ታደሰ እንደተናገሩት ይህን ወረርሽኝ በመቆጣጠርና ምላሽ በመስጠት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የሚገኝ ሲሆን፥ እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19 የሚያስከትለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስ መከላከል በሚቻልበት አግባብ ላይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ብድር የመክፈል ሂደትን ስለ ማዘግየትና የበሽታውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 3, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር ኮቪድ19ን በተመለከተ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል ከአውሮፓ ህብረት ጋር መስራት በሚቻልባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተዳደሩ የታክሲና ባጃጅ አሽከርካሪዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ እንዲተገብሩ አሳሰበ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የታክሲና ባጃጅ አሽከርካሪዎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳሰበ። አስተዳደሩ በከተማዋ የትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ተሽከርካሪዎች ትርፍ መጫን የተከለከለ መሆኑን…