የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 ደርሷል Tibebu Kebede Apr 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ943 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል። በዚህም አንድ ሰው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና ዉሃን በሆስፒታል የነበሩ ሁሉም የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጡ Tibebu Kebede Apr 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየባት የቻይናዋ ግዛት የሆነችው ዉሃን ሁሉም የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል። የሃገሪቱ የጤና ኮሚሽን ቃል አቀባይ ሚ ፈንግ በዛሬው ዕለት በሆስፒታሉ የቀረ የኮሮና ቫይረስ ታማሚ እንደሌለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 41 ደረሰ Tibebu Kebede Apr 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 957 የላቦራቶሪ ምርመራ አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። ሚኒስትሯ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 123 መድረሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በቤት ለቤት ቅኝት ከ3 ሚሊየን በላይ ቤቶች ተዳርሰዋል – ዶክተር ሊያ Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በተካሄደው የቤት ለቤት ቅኝት ከ3 ሚሊየን በላይ ቤቶች መዳረሳቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ እንደገለፁት በሃገሪቱ እየተካሄደ ባለው የቅኝት ሥራ ዳሰሳው ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙት ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ933 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉንም በፌስ ቡክ ገጻቸው…
የዜና ቪዲዮዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ካለንበት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ሁናቴ አንጻር አስፈላጊ ነው ተበለ Tibebu Kebede Apr 23, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=UH8mpsSgAHs
Uncategorized በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎች አያያዝ ሊገመገም ነው Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ ከነገ ጀምሮ ሊገመግም ነው። በዚህም መንግስት ለዜጎች የሰጠው ትኩረት እና ዜጎች ያሉበት አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከሰብዓዊ መብት አንጻር ምልከታ እንደሚደረግ መርማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰአታት ለ1 ሺህ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደረገ Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰአታት ለ1 ሺህ 73 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሁለት ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገልጸዋል። ከእነዚህ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በ24 ሰአታት ውስጥ ለ396 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ብለዋል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና እንግሊዝ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የህክምና ቁሳቁስ ላከች Tibebu Kebede Apr 17, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚረዱ የህክምና ቁሳቁሶችን ልካለች። የህክምና ቁሳቁሶች ዛሬ አዲስ አበባ የደረሱ ሲሆን፥ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ…