ባለፉት 24 ሰዓታት 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 14 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 352 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 30 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 22 ወንድ እና 8 ሴት ሲሆኑ፥ በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ…