የሀገር ውስጥ ዜና ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠየቀ abel neway Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠይቋል፡፡ የኢቢኤስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አማን ፍስሐፅዮን ጉዳዩን አስመልክተው መገለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በድርጅቱ ውስጥ እና በውጭ የተቀናጀ ሃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን ጥቃት ለፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መጠቀም ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ተግባር ነው – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችን ጥቃት ለፖለቲካ አጀንዳ ማስፈጸሚያ መጠቀም ከሰብዓዊነት ያፈነገጠ ተግባር መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ሰሞኑን ብርቱካን ተመስገን ተብላ በምትጠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከብርቱካን ተመስገን ከበደ ጋር በተያያዘ ማብራሪያ ሰጥቷል ዮሐንስ ደርበው Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ በሆነችው ብርቱካን ተመስገን ከበደ የትምህርት ሁኔታ ጋር በተያያዘ ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ስለሆነችው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ገለጹ፡፡ በዓሉ በተለይም በሐዋሳ ሶሬሳ ጉዱማሌ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ በሚገኝበት የሚከበር በመሆኑ አስቀድሞ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መስተዳድሮቹ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Adimasu Aragawu Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ፣ የሶማሌ፣ የደቡብ ኢትዮጵያና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለሲዳማ ብሄር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍቼ ጫምባላላ የአብሮነት እና የህብረ ብሔራዊነት ነፀብራቅ የሆነ ድንቅ በዓል ነው – አቶ አደም ፋራህ Adimasu Aragawu Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ አደም ፋራህ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከቻይና ብሔራዊ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ Adimasu Aragawu Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከቻይና ብሔራዊ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት አድርጓል። የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አድማሱ ዳምጠው በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የባህል ዘርፍ አማካሪ ዣንግ ያዌይን እና በቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊቼ ጫምባላላ የወል ትርክትን ለመገንባት የሚኖረው ሚና ጉልህ ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Adimasu Aragawu Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፊቼ ጫምባላላ የእርቅ፣ የሰላም፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት እሴቶች ከማጎልበቱ ባሻገር ለሀገር ግንባታና የወል ትርክትን ለመገንባት የሚኖረው ሚና ጉልህ መሆኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ለዲፕሎማቲክ ማኀበረሰቡ የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይሚኒስቴር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ፡፡ የኢፍጣር መርሐ- ግብሩ የተካሄደው በስካይላይት ሆቴል መሆኑን ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ትስሥሥር ገጹ አስታውቋል፡፡ በመርሐ-ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አቭርሃም ንጉሤን (ዶ/ር) በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ውይይታቸው የኢትዮጵያን እና የእስራኤልን ትብብር በይበልጥ ማጠናከር ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገልጿል። አምባሳደሩ…