የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የዕዳ ሽግሽግ ጥረት በተመለከተ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ ተደረገ Hailemaryam Tegegn Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዕዳ ሽግሽግ እንዲደረግ እያከናወነቻቸው ያሉትን ተግባራት በተመለከተ የገንዘብ ሚኒስቴር ለዋና ዋና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ገለጻ አድርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት፥ ተቋማቱ ከኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድ ማህበራት በፖሊሲዎች ዝግጅት ላይ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድ ማህበራት በየጊዜው በሚወጠኑ የንግድ ፖሊሲዎች ላይ በነቃ ተሳትፎ ግብዓት እንዲሰጡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ እንደ አዲስ ከተዋቀረው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ ያስተላለፉት መልዕክት Adimasu Aragawu Mar 26, 2025 0 ጻውዒት ጥቆማ ፕረዚደንት ጊዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ንመላእ ህዝቢ ትግራይ ከምዝፍለጥ በመሰረት ሕገ መንግስቲ ፈዴሪኢ 62(9)፣ ከምኡውን በመሰረት ስምምዕነት ፕሪቶሪያን ኣብ ክልላት ምእታው ጣልቃ መንግስቲ ፈዴራል ንምድንጋግ ብዝወጸ አዋጅ ቁጽሪ 359/1995 መሠረት፣ ከምኡውን ምምስራት ኣሳታፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስና በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ የሚታዩ ግምታዊ አስተሳሰቦችን ለመቆጣጠር የባንኩ የፖሊሲ ተመን 15 በመቶ ሆኖ እንዲቆይ ተወሰነ Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዋጋ ግሽበትን ለመቀነስና በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ የሚታዩ ግምታዊ አስተሳሰቦችን ለመቆጣጠር የባንኩ የፖሊሲ ተመን 15 በመቶ ሆኖ እንዲቆይ እና በባንኮች የብድር ዕድገት ላይ የተቀመጠው የወለድ ተመን 18 በመቶ ገደብ እንዲቀጥል መወሰኑን የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሙስና ወንጀል ህግ የማስከበር ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ አሰራርን ማዘመን ያስፈልጋል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሙስና ወንጀል ህግ የማስከበር ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ በቴክኖሎጂ የተደገፈ አሰራርን ማዘመን አስፈላጊ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ዛሬ የሙስና ወንጀል ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽንን ትብብር የሚያጠናክር ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ፀሐፊ ክላቨር ጋቴቴ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው – ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ። ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ገዢ ትርክት የልማት ተነሳሽነት፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት ትስስር ይፈጥራል – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰባሳቢ ትርክት የሰዎችን አብሮነት፣ የማንነት እሴት እንዲጎለብት ያግዛል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል "ውጤታማ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለገዢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌና የአፋር ሕዝብ የወንድማማችነት መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌና የአፋር ክልሎች ሕዝብ የወንድማማችነት ግንኙነት ማጠናከሪያ መድረክ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ሃላፊ ኡስታዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ Mikias Ayele Mar 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን…