የሀገር ውስጥ ዜና አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ የ411 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ Tibebu Kebede May 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ ኤም ኤፍ/ ለኢትዮጵያ የ411 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ድጋፍ አፀደቀ። የተቋሙ ቦርድ ያፀደቀው ድጋፍ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚውል ነው ተብሏል። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ቦርድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የዓለም የሠራተኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede May 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ዛሬ እየተከበረ ያለውን የዓለም የሠራተኞች ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል። የመልዕክታቸው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። እንኳን ለዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ የተዘጋጀ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ Tibebu Kebede Apr 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ላይ በቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ ሚያዚያ 16 ባካሄደው አስቸኳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ዘንድሮ የሚተከሉ ችግኞች ያሉበትን ደረጃ ጎበኙ Tibebu Kebede Apr 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘንድሮው አመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚተከሉ ችግኞች ዝግጅት ያሉበትን ደረጃ ጎብኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ሶደሬ አካባቢ በመገኘት ነው የችግኝ ማፍላት ስራውን ከክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ…
Uncategorized በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎች አያያዝ ሊገመገም ነው Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ ከነገ ጀምሮ ሊገመግም ነው። በዚህም መንግስት ለዜጎች የሰጠው ትኩረት እና ዜጎች ያሉበት አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከሰብዓዊ መብት አንጻር ምልከታ እንደሚደረግ መርማሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ኢትዮጵያን በእስያ እና ፓሲፊክ ሀገራት ከወከሉ አምባሳደሮች እና ቆንስላ ጄኔራሎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የቪዲዮ ኮንፈረንስ አካሂደዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ም/ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም አፍሪካ እና አውሮፓ በኮሮናቫይረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሮናቫይረስን ለመከላከል መመርያዎችን መተግበር ላይ ገና ብዙ ይቀረናል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚተላለፉ መመርያዎችን በመተግበር ገና ብዙ እንደሚቀር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ዙሪያ በህብረተሰቡ ዘንድ የታዘቡትን…
የዜና ቪዲዮዎች የኮሮና ቫይርስን የመከላከል ጥረት በኦሮሚያ Tibebu Kebede Mar 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5nEsaSHfYLo&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በዶክተር ካትሪን ሐምሊን ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ Tibebu Kebede Mar 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዶክተር ካትሪን ሐምሊን ሕልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። በኢትዮጵያ የፌስቱላ ህክምና መስራች የነበሩት ዶክተር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው በትናንትናው እለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተገልጿል።…