የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በኢኮኖሚ ሪፎርም፣ በብር ኖት ለውጥ እና በሌሎች የማክሮ ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ማብራሪያ Meseret Awoke Sep 15, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-E6m2vRL03E
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማም ባለፈው ዓመት የተካሄዱትን ብሔራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ክንዋኔዎች መመዘን እና ለቀጣዩ ዓመት አቅጣጫ መስጠት መሆኑን የጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጅቡቲ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው በሶማሊያ እና በሶማሌላንድ ግንኙነት ዙሪያ በሚደረገው የምክክር መድረክ ላይ የነበረውን ተሳትፎ አጠናቆ ዛሬ ተመለሰ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት ነበር ለውይይቱ ጅቡቲ የገቡት…
ፋና 90 የዜግነት አገልግሎት ማስጀመሪያ በኦሮሚያ ክልል Tibebu Kebede Jun 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=YRohmtwxRts&t=10s
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትየጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ ሰውነት በማግኘቱ ምስጋናውን አቀረበ Tibebu Kebede Jun 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትየጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ህጋዊ ሰውነት በማግኘቱ ምስጋና አቀረበ። የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደዉ 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትን ህጋዊ ሰውነት ለመስጠት የቀረበ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብና ቤት ቆጠራን አራዘመ፤ አዲስ አፈጉባኤና ምክትል አፈጉባኤም መረጠ Tibebu Kebede Jun 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን የጀመረው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛውን የህዝብና ቤት ቆጠራ አራዘመ። ምክር ቤቱ በስብሰባው ከዚህ ቀደም ሁለት ጊዜ የተራዘመው የህዝብና ቤት ቆጠራ አሁንም በኮሮናቫይረስ ምክንያት ለህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማትን ለመስጠትያሳለፈው ውሳኔ ትክክለኛነት ላይ ዛሬም ፅኑ እምነት እንዳለው ገለፀ Tibebu Kebede Jun 9, 2020 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 2 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የሆኑትን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ለመሸለም ያሳለፈው ውሳኔ ትክክለኛነት ላይ ዛሬም ፅኑ እምነት እንዳለው ገለፀ። ኮሚቴው አንዳንድ አካላት ለጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና የምርመራ አቅምን በቀን 14 ሺህ ለማድረስ እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jun 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና የምርመራ አቅምን በቀን 14 ሺህ ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት 5ኛ ልዩ ስብሰባውን አካሂዷል። በስብሰባው የህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ መጀመሩ መንግሥት ዜጎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን ቸል እንዲሉ እንደፈቀደ ሊታሰብ አይገባም – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jun 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ መጀመሩ መንግሥት በምንም ዓይነት ዜጎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን ቸል እንዲሉ እንደ ፈቀደ ወይም አቋሙን እንዳላላ ተደርጎ ሊታሰብ እንደማይባ ጠቅላይ ሚኒስት ዶክተር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 333 ኢትዮጵያን በመጀመሪያው ዙር ዛሬ ከቤሩት ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede May 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤሩት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 333 ኢትዮጵያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ እና የሰላም ሚኒስቴሮች በጋራ በመሆን ነው ኢትዮጵያውያኑ ወደሀገራቸው እንዲመለሱ ያደረጉት። ኢትዮጵያውያኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ…