Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮቪድ 19

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው የሚቆይቡት ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 30፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የየፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኮሮና ቫይረስ (COVID 19) ስርጭትን ለመከላከል ቀጣይ የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ በማስፈለጉ ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው የቆዩበትን ጊዜ ለተጨማሪ 22 የስራ ቀናት መራዘሙን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።…

በየደረጃው የሚስተዋሉ ችግሮችን በመለየት ወረርሽኙ የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል መረባረብ ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር መንግስት በሚያደረገው ጥረት መልካም ጅምሮች ቢኖሩም፤ በተግባር ሂደት እየፈተኑ የሚገኙ ችግሮችን በጋራ በመረባረብ በፍጥነት መሻገር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳስበዋል፡፡…

አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ የ411 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /አይ ኤም ኤፍ/ ለኢትዮጵያ የ411 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ድጋፍ አፀደቀ። የተቋሙ ቦርድ ያፀደቀው ድጋፍ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚውል ነው ተብሏል። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ቦርድ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ የተዘጋጀ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ላይ በቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።   ምክር ቤቱ ሚያዚያ 16 ባካሄደው አስቸኳይ…

በቻይና ዉሃን በሆስፒታል የነበሩ ሁሉም የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየባት የቻይናዋ ግዛት የሆነችው ዉሃን ሁሉም የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል። የሃገሪቱ የጤና ኮሚሽን ቃል አቀባይ ሚ ፈንግ በዛሬው ዕለት በሆስፒታሉ የቀረ የኮሮና ቫይረስ ታማሚ እንደሌለ…

በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎች አያያዝ ሊገመገም ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ ከነገ ጀምሮ ሊገመግም ነው። በዚህም መንግስት ለዜጎች የሰጠው ትኩረት እና ዜጎች ያሉበት አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከሰብዓዊ መብት አንጻር ምልከታ እንደሚደረግ መርማሪ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ማገዝ እንደሚገባ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ማገዝ እንደሚገባ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ የመስጠት መንፈስን እና ማኅበረሰብ መገንባትን ማጠናከር…