Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮሮና ቫይረስ

የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ጀመረ። ኢንስቲትዩቱ በቀን 96 ሰዎችን እንደሚመረምር የደቡብ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መረጃ ያመላክታል። የላቦራቶሪ አገልግሎቱ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 286 ግለሰቦች መካከል ነው ሁለቱ የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው ብለዋል የጤና ሚኒስትር…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሶስተኛው ሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ በዛሬው እለት ሦስተኛው ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዛሬ ህይወታቸው ያለፈው የ65 ዓመት ሴት የዱከም ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ በተጓዳኝ በሽታ መጋቢት 26 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ተጨማሪ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 442 ሰዎች መካከል ዘጠኙ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን አስታውቋል። ይህን…

በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።   ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የሚገኝ ሲሆን፥ እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።…

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ባለፉት 24 ሠዓታት መገኘታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 68 የላቦራቶሪ ምርመራ አካሂዶ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ…

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 26 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ም/ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም አፍሪካ እና አውሮፓ በኮሮናቫይረስ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በይፋዊ የፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን ገልጸዋል። እስከ ዛሬ ጠዋት…

በትግራይ ክልል ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች የሬዲዮና የሳተላይት ቴሌቪዥን ስርጭት ከመጋቢት 21 ቀን ጀምሮ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች በሬዲዮና የሳተላይት ቴሌቪዥን ስርጭት ከመጋቢት 21 ቀን ጀምሮ እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው እንዳስታወቀው ትምህርቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ትምህርት ቤት…