Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮሮና ቫይረስ

በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ943 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል። በዚህም አንድ ሰው…

በቻይና ዉሃን በሆስፒታል የነበሩ ሁሉም የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየባት የቻይናዋ ግዛት የሆነችው ዉሃን ሁሉም የኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል። የሃገሪቱ የጤና ኮሚሽን ቃል አቀባይ ሚ ፈንግ በዛሬው ዕለት በሆስፒታሉ የቀረ የኮሮና ቫይረስ ታማሚ እንደሌለ…

በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 41 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)  ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 957 የላቦራቶሪ ምርመራ አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለፁ። ሚኒስትሯ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 123 መድረሱን…

በኢትዮጵያ በቤት ለቤት ቅኝት ከ3 ሚሊየን በላይ ቤቶች ተዳርሰዋል – ዶክተር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በተካሄደው የቤት ለቤት ቅኝት ከ3 ሚሊየን በላይ ቤቶች መዳረሳቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ሚኒስትሯ እንደገለፁት በሃገሪቱ እየተካሄደ ባለው የቅኝት ሥራ ዳሰሳው ተካሂዷል።…

በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 25 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙት ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ933 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉንም በፌስ ቡክ ገጻቸው…

በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎች አያያዝ ሊገመገም ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ በለይቶ ማቆያ የሚገኙ ዜጎችን አያያዝ ከነገ ጀምሮ ሊገመግም ነው። በዚህም መንግስት ለዜጎች የሰጠው ትኩረት እና ዜጎች ያሉበት አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም ከሰብዓዊ መብት አንጻር ምልከታ እንደሚደረግ መርማሪ…

ባለፉት 24 ሰአታት ለ1 ሺህ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰአታት ለ1 ሺህ 73 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሁለት ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገልጸዋል። ከእነዚህ ውስጥ…

በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በ24 ሰአታት ውስጥ ለ396 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ብለዋል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች…

እንግሊዝ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የህክምና ቁሳቁስ ላከች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚረዱ የህክምና ቁሳቁሶችን ልካለች። የህክምና ቁሳቁሶች ዛሬ አዲስ አበባ የደረሱ ሲሆን፥ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ…