የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede May 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ2 ሺህ 844 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 73 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 56ቱ በአዲስ አበባ ሲሆን፥ 4 ከትግራይ ክልል፣ 2 ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ Tibebu Kebede May 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ጋር በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ። ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቪዲዮ ኮንፍረንስ በተካሄደው ውይይት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በተጨማሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለኢትዮጵያ የመመርመሪያ ኪቶችን ለላከው ለቴንሴንት ፋውንዴሽ ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede May 21, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለኢትዮጵያ የመመርመሪያ ኪቶችን ለላከው የቴንሴንት ፋውንዴሽኑ ማ ሁዋንቴንግን ምስጋና አቀረቡ። ቴንሴንት ፋውንዴሽ ለኢትዮጵያ የላካቸው የኮሮናቫይረስ የመመርመሪያ ኪቶች አዲስ አበባ ደርሰዋል። ይህንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝና የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት የናይል ወንዝ እና የታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ላላቸው ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ እውቅና እንደሚሰጥ ገለፀ። የአውሮፓ ካውንስል እና የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፃፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ 19`ን ተከላክለን የተሻለች ሀገር ለመገንባት ባለን ሀብት ላይ እውቀትና ፈጠራን አቀናጅተን መጠቀም ይኖርብናል- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮቪድ 19`ን ተከላክለን የተሻለች ሀገር ለመገንባት ባለን ሀብት ላይ እውቀትና ፈጠራን አቀናጅተን መጠቀም ይኖርብናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው እለት በፌስቡክ ገፃቸው ፈጠራን…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጪ ምንዛሬ ክምችትን ለመጨመር፣ ለዕዳ ስረዛና አደረጃጀትን ለመቀየር የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው ይቀጥላሉ- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 16, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጪ ምንዛሬ ክምችትን ለመጨመር እንዲሁም ለዕዳ ስረዛ እና አደረጃጀትን ለመቀየር የሚደረጉ ጥረቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የብሔራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ በዛሬው እለት መካሄዱን ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት የጋራ መርህ ላይ ተመስርተው ጠንካራ ተቋም እንዲፈጥሩ አሳሰቡ Tibebu Kebede May 15, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት የጋራ መርህ ላይ ተመስርተው ጠንካራ ተቋም እንዲፈጥሩ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከታተልና አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሁሉን ሥምሪት ይጠይቃል- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውርን ለመከታተልና አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የሁሉን ሥምሪት እንደሚጠይቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ በትናንትናው እለት በህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከደቡብ ክልል የዞን አመራሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 12, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከደቡብ ብሔሮች፣ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል የዞን አመራሮች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ውይይቱን አስመልክተው በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክትም “የደቡብ ብሔሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በፀሎት መርሐ ግብሩ የታየው ትብብርና ትጋት የሀገሪቱን ችግር ለማስወገድ ትልቅ ኃይል ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአንድ ወር በተከናወነው ፀሎት መርሐ ግብር የታየው ትብብርና ትጋት የሀገሪቱን ችግር ለዘለቄታው ለማስወገድ ከተጠቀምንበት ትልቅ ኃይል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ…