Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የኮሮና ቫይረስን

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ሥራውን በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ሥራውን በይፋ ጀምሯል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ ቦርዱን በይፋ ሥራ ሲያስጀምሩ እንዳሉት ይህ ቦርድ ከሰው ልጅ ህይወት ጋር በእጅጉ የሚቆራኝ በመሆኑ በማንኛውም ጊዜ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 286 ግለሰቦች መካከል ነው ሁለቱ የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የተረጋገጠው ብለዋል የጤና ሚኒስትር…

በአዲስ አበባ የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ የቤት ለቤት የኮሮና ቫይረስ ልየታ እንደሚጀመር አስታወቁ። ምክትል ከንቲባው ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በአስተዳደሩ እየተከናወኑ…

ለኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ ምላሽ የሚውል የ82 ሚሊየን ዶላር የብድርና እርዳታ ስምምነት ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ለኮሮና ቫይረስ አስቸኳይ ምላሽ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል ከ82 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የብድርና እርዳታ ስምምነትን አፀደቀ። በዓለም ጤና ድርጅት ዓለም አቀፍ…

ቻይና የኮሮና ቫይረስን የመጀመሪያ ሁለት የህመም ደረጃዎች ለማከም የተጠቀመችበትን የባህል መድሃኒት ለኢትዮጵያ ልትሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስን የመጀመሪያ ሁለት የህመም ደረጃዎች ለማከም የተጠቀመችባቸውን የባህል መድሃኒቶች ለኢትዮጵያ በድጋፍ መልክ ልትሰጥ ነው። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የጤና ሚኒስቴር ከቻይና የባህል ሃኪሞችና ተመራማሪዎች ጋር ቫይረሱን…

በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።   ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የሚገኝ ሲሆን፥ እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።…

በመዲናዋ ታክሲዎች የመጫን አቅማቸውን በግማሽ እንዲቀንሱ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች የሰው መቀራረብን ለመቀነስ ከመጫን አቅማቸው ግማሽ ብቻ እንዲጭኑ ተወስኗል። ይህን ተከትሎም ተሳፋሪዎች እጥፍ እንዲከፍሉ መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት አስታውቋል።…

በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ አይቆምም – ኢንጂነር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መደበኛ እንቅስቃሴ እንደማይቆም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። ኢንጂነር ታከለ በከተማዋ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በከተማ አስተዳደሩ እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች…

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ስድስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 74 ሰዎች ውስጥ 6 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ። ይህም በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ቁጥር 35 እንዳደረሰው የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በቫይረሱ መያዛቸው…