Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮቪድ 19

ለኮሮና ቫይረስ ሃገር በቀል ህክምናን ከዘመናዊው ጋር በማጣመር መድሃኒት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮሮና ቫይረስ የሃገር በቀል የባህል ህክምና አዋቂዎችን ከዘመናዊው ጋር በማጣመር መድሃኒት እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለጸ። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊው ሳይንስ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 መድረሱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ኮቪድ19ን በተመለከተ በዛሬ እለት መግለጫ ሰጥቷል መጋቢት 3/2012 ዓ.ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ…

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችን በማይተገብሩ ዜጎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ እርምጃ ይወሰዳል – ፌደራል ፖሊስ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል መንግስት ያወጣቸውን መመሪያዎች በአግባቡ በማይተገብሩ ዜጎች ላይ የፌደራል ፖሊስ ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ ከዛሬ ጀምሮ መውሰድ እንደሚጀምር ገለጸ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው…

የኮሮናቫይረስ የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ በድል አድራጊነት ለማለፍ ቅድመ ዝግጅትና መመሪያዎችን ያለማመንታት ተፈጻሚ ማድረግ ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ በድል አድራጊነት ለማለፍ ቅድመ ዝግጅትና መመሪያዎችን ያለማመንታት ተፈጻሚ ማድረግ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው…

ኮሮናቫይረስን ለመከላከል መመርያዎችን መተግበር ላይ ገና ብዙ ይቀረናል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚተላለፉ መመርያዎችን በመተግበር ገና ብዙ እንደሚቀር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ።   ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ዙሪያ በህብረተሰቡ ዘንድ የታዘቡትን…

ባለፉት 24 ሰአታት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተገለፀ። የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ በሰጠው መግለጫ፥ በህብረተሰቡ ዘንድ ከሚስተዋለው የመዘናጋት ሁኔታ ጋር ተዳምሮ ቫይረሱ…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቴክኖሎጂ የታገዘ መረጃን ተደራሽ የሚያደርግ ግብረ ኃይል ተቋቋመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በቴክኖሎጂ የታገዘ የመረጃ አሰጣጥ እና ስርጭት እንዲኖር ከተለያዩ አካላት የተውጣጣ ግብረ ኃይል በማቋቋም ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ የግብረ ሀይሉ ሰብሳቢ እና የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም…