Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮቪድ 19

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 29 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ባለፉት 24 ሠዓታት መገኘታቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 68 የላቦራቶሪ ምርመራ አካሂዶ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ…

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ሰው በኮሮና ቫይረስ መያዙን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 26 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። በቫይረሱ መያዙ የተረጋገጠው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ም/ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይና የደኅንነት ፖሊሲ ከፍተኛ ተወካይና የኅብረቱ ኮሚሽን ምክትል ፕሬዚደንት ጆሴፍ ቦሬል ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም አፍሪካ እና አውሮፓ በኮሮናቫይረስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከኢጋድ አባል ሃገራት መሪዎች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሃገራት መሪዎች ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም ኮቪድ19 በዓለም አቀፍ ደረጃ እያስከተለ የሚገኘውን ፈታኝ ሁኔታ ለመቋቋም የጋራ…

የአማራ ክልል ባለፉት ሶስት ሳምንታ ከውጭ ሀገራት ወደ ክልሉ የተመለሱ ዜጎች በየአካባቢያቸው ለሚገኝ የመንግስት የጤና ተቋም ሪፖርት እንዲያደርጉ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ባለፉት ሶስት ሳምንታ ከውጭ ሀገራት ወደ ክልሉ ክልል የተመለሱ ዜጎች በየአካባቢያቸው ለሚገኝ የመንግስት የጤና ተቋም ሪፖርት እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጠ። በአማራ ክልል የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የተቋቋመው ኮማንድ…

የቻይናው ሲልክ ሮድ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ሲልክ ሮድ ሆስፒታል ህክምና መስጫው ሙሉ በሙሉ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት አገልግሎት እንዲሰጥ ወሰነ። የሆስፒታሉ አስተዳደር በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለተቋቋመው ለብሄራዊ የህክምና እና ለይቶ…

አየር መንገዱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጃክ ማ ኢኒሼቲቭ ከተዘጋጁ የህክምና ቁሳቁሶች ውስጥ ከ50 በመቶ የሚበልጠውን ለተለያዩ ሀገራት አዳርሷል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጃክ ማ ኢኒሼቲቭ በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተዘጋጁ የህክምና ቁሳቁሶችን ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እያደረሰ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቻይናዊው ባለሃብት ጃክ…

በነገው እለት በመዲናዋ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት በነገው እለት ይደረጋል። በተመረጡት መንገዶች ላይ የመከላከያ መድሃኒት ርጭት የማድረግ ስራ የሚከናወን ይሆናል። በዚህ መሠረት -መስቀል አደባባይ - ቦሌ…

አየር መንገዱ በቀጥታ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ ማቆሙን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጥታ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ ማቆሙን አስታወቀ። አየር መንገዱ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ ለየትኛውም ጉዞ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ በኢንተርኔት አማካኝነት እንደሚሰጥ አስታውቋል። እርምጃው እየተስፋፋ የመጣውን…