የሀገር ውስጥ ዜና የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የምርት ዘመን የፍራፍሬ እና አትክልት ምርት በተለየ ሁኔታ አጥጋቢ ሆኗል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በብዙ የሀገራችን ክፍል እንደሚታየው የደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Oct 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በተለያዩ መስኮች ከ21 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው – የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ Mekoya Hailemariam Dec 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህልውና ዘመቻው መዳረሻ አሸባሪው ህወሓት ዳግም የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ፈተና እንዳይሆን ማድረግ ነው ሲል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ አስታወቀ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ …
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያዊነት ቀን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተገኙበት በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው Tibebu Kebede Sep 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያዊነት ቀን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በፓናል ውይይት በሸራተን እየተከበረ ነው። በፓናል ውይይቱ ላይ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ተመረቀ Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ5 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ፋብሪካ ተመረቀ። በደብረ ማርቆስ ከተማ የተገነባው ፋብሪካ በቀን 1 ሚሊየን 350 ሺህ ሊትር ዘይት የማምረት አቅም አለው። ፋብሪካው አሁን ላይ ለ1 ሺህ 500…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የህዝብ ለህዝብ ውይይት እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Jan 15, 2021 0 አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች የህዝብ ለህዝብ ውይይት እያደረጉ ነው፡፡ ውይይቱ "የተረጋጋ የፖለቲካ ስርዓትና ዴሞክራሲ ለህዝቦች መተሳሰብና አብሮነት " በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ ያለው፡፡ በውይይቱ…
Uncategorized ቦርዱ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየት ለመቀበል ጥሪ አደረገ Tibebu Kebede Jan 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣይ በሚደረገው 6ኛ ሃገራዊ የምርጫ ሂደት ወቅት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየት ለመቀበል ጥሪ አድርጓል። የመመሪያው ዋና ዓላማ በምርጫ ሂደት ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የዳያስፖራ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Dec 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንጆቹ ገና ለሚያከብሩ የኢትዮጵያ ወዳጆችና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ላይ መልካም የገና በዓል እና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jul 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማም ባለፈው ዓመት የተካሄዱትን ብሔራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ክንዋኔዎች መመዘን እና ለቀጣዩ ዓመት አቅጣጫ መስጠት መሆኑን የጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀን 1 ነጥብ 2 ሚሊየን የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎችን የሚያመርት ፋብሪካ ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Jul 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ24 ሰአት ውስጥ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ደረጃውን የጠበቀ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛዎችን ማምረት የሚችል ፋብሪካ ተመርቆ ስራ ጀመረ። ጉያ ሜዲካል ማስክ ማምረቻ የተሰኘው ፋብሪካ ለ450 ሰዎች የስራ እድል ፈጥሯል። በዚሁ የምረቃ ስነ ስርአት ላይ…