Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮሮና ቫይረስ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የግብርናና የትምህርት ሚኒስቴሮች ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የግብርና ሚኒስቴር እና የትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አደረጉ። በሀገሪቱ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ተከትሎ በቀረበው ጥሪ መሰረት በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2 ሚሊዮን…

በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ ፓርቲዎች ከምርጫ ጋር ተያይዞ እየተነሱ ላሉ ችግሮች ኢ-ህገመንግስታዊ መፍትሔዎችን እንደማይቀበሉ ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከፓርቲ ወይም ከቡድን ፍላጎት በመውጣት የሀገሪቱን ችግሮች ለመቅረፍ እና ሀገራዊ ለውጡን ለማስቀጠል በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን አስታወቁ። የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ)፣…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 194 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ1 ሺህ 861 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው አስታወቀ። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሴቶች ሲሆኑ፥ እድሜያቸው ከ23 እስከ 33 አመት…

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው የሚቆይቡት ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 30፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የየፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኮሮና ቫይረስ (COVID 19) ስርጭትን ለመከላከል ቀጣይ የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ በማስፈለጉ ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው የቆዩበትን ጊዜ ለተጨማሪ 22 የስራ ቀናት መራዘሙን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ።…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር በሁለትዮሽ አጀንዳዎች ላይ ተወያዩ። በውይይታቸውም በየሀገራቱ በሚከናወኑ ኮቪድ19ን የመከላከል መልካም ተሞክሮዎች ላይ መምከራቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስፍረዋል።…

ህብረተሰቡ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ መቀጠል አለበት – ዶክተር ሊያ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ህብረተሰቡ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን ከግምት በማስገባት የሚያደርገውን ጥንቃቄ አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ። ዶክተር ሊያ ለአዜአ እንደተናገሩት ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ የላቦራቶሪ…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ 17 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ1 ሺህ 382 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 17 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው እንዳስታወቁት ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ሁሉም…

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የሚያመጣውን ተጽዕኖ ከግምት በማስገባት የግብር ዕዳ ስረዛ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የሚያመጣውን ተጽዕኖ ግምት ውስጥ በማስገባት ለግብር ከፋዮች የግብር ዕዳ ስረዛ አደረገ። እዳው የተሰረዘላቸው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሚያዚያ 16 ቀን 2012 ዓ.ም ምህረት እንዲደረግላቸው መወሰኑን…