Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮሮና ቫይረስ

አየር መንገዱ በቀጥታ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ ማቆሙን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጥታ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ ማቆሙን አስታወቀ። አየር መንገዱ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ ለየትኛውም ጉዞ የሚፈጸምን የትኬት ሽያጭ በኢንተርኔት አማካኝነት እንደሚሰጥ አስታውቋል። እርምጃው እየተስፋፋ የመጣውን…

የኮሮናቫይረስ የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ በድል አድራጊነት ለማለፍ ቅድመ ዝግጅትና መመሪያዎችን ያለማመንታት ተፈጻሚ ማድረግ ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ የሚያስከትለውን ችግር ተቋቁሞ በድል አድራጊነት ለማለፍ ቅድመ ዝግጅትና መመሪያዎችን ያለማመንታት ተፈጻሚ ማድረግ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው…

ኮሮናቫይረስን ለመከላከል መመርያዎችን መተግበር ላይ ገና ብዙ ይቀረናል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኮሮናቫይረስን ለመከላከል የሚተላለፉ መመርያዎችን በመተግበር ገና ብዙ እንደሚቀር የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ።   ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ዙሪያ በህብረተሰቡ ዘንድ የታዘቡትን…

በመከላከያ ሰራዊት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በየደረጃው ግብረ ሃይል ተቋቁሟል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሰራዊት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በየደረጃው ግብረ ሃይል መቋቋሙን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል አደም መሃመድ ገለጹ። ጄነራል አደም የኮሮና ቫይረስ በሀገሪቱ መከሰቱን ተከትሎ በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ…

በመዲናዋ ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተከታታይ መረጃዎችን ተደራሽ ማድረግ እንዲያስችል እቅድ በማዘጋጀት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ ከሰሞኑ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ አስቀድሞ…