Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮሮና ቫይረስ

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና ለመግታት የሚያግዝ መመሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ኮቪድ-19 በመከላከል ዜጎች በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ የሚያደርጉበትን መመሪያ ይፋ አደረገ። በኢትዮጵያ መጋቢት 2012 ዓ.ም የተከሰተው የኮሮና ወረርሽኝ የሚያደርሰው ጉዳት እየጨመረ መጥቷል። በአሁኑ ወቅት 79…

612 ተጨማሪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 390 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 747 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 612 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ አሁን ላይም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር…

በማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በተደረገው የምርመራ ዘመቻ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር በ80 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበረሰብ አቀፍ ንቅናቄ በተደረገው የኮቪድ-19 የምርመራ ዘመቻ ቀድሞ ከነበረው ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር በ80 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የዘመቻውን የእስካሁን አፈጻጸም አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የጤና…

በአዲስ አበባ ተጨማሪ 674 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 641 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርግ 674 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ14 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 8…

610 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 760 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 610 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም የ14 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ማለፉንም በፌስ ቡክ ገጻቸው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢንቨስትመንት እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማም ባለፈው ዓመት የተካሄዱትን ብሔራዊ የሥራ ዕድል ፈጠራ ክንዋኔዎች መመዘን እና ለቀጣዩ ዓመት አቅጣጫ መስጠት መሆኑን የጠቅላይ…