Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አቶ አሻድሊ ሃሰን 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ዋጋ ያለው የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አሻድሊ ሃሰን በክልሉ ለሚገኙ የአቅመ ደካማ ቤተሰብ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ ደብተር እና እስክርቢቶ ሲሆን አጠቃላይ ዋጋው ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ መሆኑን የክልሉ…

እስራኤል በሊባኖስ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ዛሬ ጠዋት በሊባኖስ ላይ አዲስ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡ ጥቃቱን ተከትሎ የዳሂየህ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያን ጨምሮ በበርካታ አካባቢዎች ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱ ተነግሯል። የሂዝቦላህ ጠንካራ ምሽግ እንደሆነ…

ሩሲያ ዜጎቿን ከሊባኖስ ማስወጣት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የዲፕሎማቶቿን ቤተሰብ አባላት ልዩ በረራ በማድረግ ከሊባኖስ ቤሩት ማስወጣት መጀመሯን የአደጋ ጊዜ ሚኒስትሩ አሌክሳንደር ኩሬንኮቭ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ እንዳሉት፥ ዛሬ በተደረገ ዜጎችን ከሊባኖስ የማስወጣት ተግባር በመጀመሪያ በረራ 60…

እስራኤል ተጨማሪ የደቡባዊ ሊባኖስ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በተመረጡ የሂዝቦላህ ይዞታዎች ላይ የምትፈጽመው የአየር ላይ ጥቃት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቃለች፡፡ በዛሬው ዕለትም በሊባኖስ መዲና ማዕከላዊና ደቡባዊ ቤሩት በተመረጡ ቦታዎች ላይ የተሳካ የአየር ጥቃት መፈጸሙን የእስራኤል…

እስራኤል የተመድ ዋና ጸሐፊ ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ወደ ግዛቴ እንዳይገቡ ስትል እገዳ መጣሏን አስታወቀች። ሀገሪቱ ይህንን ውሳኔ ያሳለፈችው ዋና ጸሀፊው ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፏን ተከትሎ ድርጊቷን…

ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሂደት እደግፋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ሂደት በፋይናንስና በቴክኒክ እንደሚደግፍ አረጋገጠ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ባደረጉት ውይይት÷…

አሜሪካ ለእስራኤል የአየር ሀይል ድጋፍ ማድረጓን ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ትናንት ምሽት እስራኤል በኢራን የተተኮሱ ሚሳኤሎችን እንድታከሽፍ የጸረ- ባላስቲክ ሚሳኤል ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ በፔንታጎን መግለጫ የሰጡት የአሜሪካ መከላከያ ሃይል ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ፓትሪክ ራይደር÷ ወደ ቴል አቪቭ…

ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፍ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፍ መጀመሯን የእስራኤል መከላከያ ሃይል አስታወቀ፡፡ የሚሳኤል ጥቃቶቹ ወደ እስራኤል ዋና ከተማ ቴላቪቭ ያነጣጠሩ መሆናቸው ተነግሯል፡፡ የሚሳኤል ጥቃት መፈጸሙን ተከትሎም የቴላቪቭ ነዋሪዎች የአደጋ…

ማሪን ሌፔ የአውሮፓ ህብረት ገንዘብን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ በማዋል ተወነጀሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ናሽናል ራሊ ፓርቲ የረጅም ጊዜ መሪ የሆኑት ማሪን ሌፔ እና አባላቶቻቸው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ገንዘብን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ በማዋል ውንጀላ ቀረበባቸው። ከማሪን ሌፔ በተጨማሪ ከ20 በላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችም ውንጀላ…

ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ እንደምታጠናክር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አረጋገጡ፡፡ እየተከበረ በሚገኘው የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ 75ኛ ዓመት ላይ ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር÷ ቻይና ባለፉት አሥርት ዓመታት…