Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የሃማስ የፖለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ ያህያ ሲንዋር በእስራኤል ጥቃት ሳይገደል እንዳልቀረ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፈው ነሐሴ ወር ጀምሮ የሃማስ ፖለቲካ ጉዳዮች ቢሮ ሃላፊ ሆኖ እያገለገለ የሚገኘው ያህያ ሲንዋር ሳይገደል እንዳልቀረ እስራኤል ገለጸች፡፡
የእስራኤል መከላከያ ሃይል÷ በጋዛ ሶስት የሀማስ ወታደሮችን መግደሉን የገለፀ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ አንዱ…
አሜሪካና ብሪታኒያ የሁቲ አማፂያን ዒላማዎች ላይ ጥቃት ፈፀሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታኒያ በየመን ሰነዓ በሚገኙ የሁቲ አማፂያን ዒላማዎች ላይ የተቀናጀ የአየር ጥቃት መፈፀማቸውን አስታወቁ፡፡
የሁቲ አማፂያንን የመረጃ ምንጭ ጠቅሶ አናዶሉ እንደዘገበው÷ አሜሪካ እና ብሪታኒያ በሰሜናዊ እና ደቡብ ሰነዓ በሚገኙ የሁቲ…
አሜሪካ ለዩክሬን የ425 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን ማጠናከሪያ የሚውል የ425 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከዩክሬኑ አቻቸው ቮሎዲሚር ዘነልስኪ ጋር በስልክ ውይይት ባደረጉበት ወቅት ድጋፉን ይፋ ማድረጋቸው ተነግሯል።…
በናይጀሪያ የነዳጅ ታንከር ፍንዳታ በተከሰተ የእሳት አደጋ የ94 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ናይጀሪያ በነዳጅ ታንከር ፍንዳታ ምክንያት በተከሰተ የእሳት አደጋ የ94 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ።
በናይጀሪያ ጂጋዋ ክልል የተከሰተው አደጋ በተሸከርካሪ ሲጓጓዝ የነበረ የነዳጅ ታንከር በድንገት ፈንድቶ ባስከተለው የእሳት አደጋ ከባድ…
የኢራን አየር መንገድ ወደ አውሮፓ ሀገራት ያሚያደርገውን በረራ አቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አየር መንገድ ወደ አውሮፓ ሀገራት መዳረሻዎች የሚያደርገውን በረራ ማቋረጡን አስታወቀ፡፡
ውሳኔው የአውሮፓ ህብረት ኢራን ኤር፣ ሳሃ ኤርላይን እና ማሃን ኤር በተባሉ የኢራን አየር መንገዶች ላይ የጣለውን ማዕቀብ ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…
የጥላቻ ንግግር የደቀነውን አደጋ ለመከላከል የተቀናጀ ሥራ እንደሚጠይቅ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ እና የጥላቻ ንግግር በሀገራት ላይ የደቀኑትን አደጋ ለመከላከል የተቀናጀ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተመላከተ፡፡
በቻይና ሺያን የ ‘ቤልት ኤንድ ሮድ’ አባል ሀገራት የልሂቃንና የመገናኛ ብዙኃን መድረክ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩም የሰው ሠራሽ…
ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ድሮን ጥቃት የተጎዱ የእስራኤል ወታደሮችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በሂዝቦላህ ድሮን ጥቃት የተጎዱ የሀገሪቱ ወታደሮችን በሳህባ የሕክምና ማዕከል ጎብኝተዋል፡፡
ኔታንያሁ በዚህ ወቅት÷”በእስራኤል የነጻነት ቀን የቆሰሉ ጀግኖችን መጎብኘትና የሥነ-ልቦና ጥንካሬያቸውን…
የባሕር በር በሊዝ እስከ መስጠት የደረሰ መልካም ጉርብትና…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ነሐሴ ወር መጨረሻ በደቡባዊ ምሥራቅ የአፍሪካ ክፍል የምትገኘው ሞዛምቢክ የባህር በር ለሌላት ጎረቤቷ ማላዊ የባሕር በር በሊዝ ሰጥታለች።
ከማላዊ ጋር ረጅም ድንበር የምትጋራት ጎረቤቷ ሞዛምቢክ በአንፃሩ በምሥራቃዊ ክፍሏ በረዥሙ ከህንድ…
ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ወታደሮችን በመላክ ድጋፍ እያደረገች ነው ስትል ዩክሬን ከሰሰች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ወታደሮችን በመላክ በጦርነቱ እየተሳተፈች ነው ሲሉ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ከሰሱ፡፡
ሰሜን ኮሪያ ከዩክሬን ጋር ጦርነት ውስጥ ለምትገኘው ሩሲያ ወታደሮቿን በመላክ ጭምር እገዛ እያደረገች ስለመሆኗ ተናግረዋል።…
ኤሎን መስክ ሳይበርካብ የተባለውን አዲሱን መኪና ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴስላ እና ኤክስ ኩባንያ ባለቤቱ ኤሎን መስክ ሲጠበቅ የነበረውን ‘ሳይበርካብ’ የተባለውን አዲስ መኪና ይፋ አድርጓል።
እጅግ ዘመናዊ የተባለው ይህ አዲሱ መኪና ባለ ሁለት በር ሆኖ ያለ አሽከርካሪ ሊንቀሳቀስ የሚችል መሆኑ ተነግሯል።…