Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት 25 ሺህ ቶን የስንዴ ድጋፍ ላከች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት 25 ሺህ ቶን የስንዴ ድጋፍ መላኳን የሀገሪቱ ጉምሩክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የስንዴ ድጋፉን የጫኑ መርከቦችም በጥቁር ባህር በኩል ወደ አፍሪካ ጉዞ መጀመራቸው ነው የተገለጸው፡፡
የስንዴ አቅርቦቱ ቱርክ ከደረሰ በኋላ…
ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመት በፊት ያቀነቀነችው ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ ሽልማት አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመታት በፊት ባቀነቀነችው “ፋስት ካር” ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ የአሜሪካ የሀገረ-ሰብ ዘፈን ሽልማትን አሸነፈች፡፡
ትሬሲ ቻፕማንን ለአሸናፊነት ያበቃት ከ35 ዓመታት በፊት ያቀነቀነችው “ፋስት ካር” የሚለው የሀገረ-ሰብ ሙዚቃ…
አሜሪካ በኢራን እንደሚደገፉ በሚነገርላቸው ሶሪያ ውስጥ የሚገኙ ሚሊሻዎች የጦር መሳሪያ መጋዝን ጥቃት ፈፀመች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራን እንደሚደገፉ በሚነገርላቸው ሶሪያ ውስጥ የሚገኙ ታጣቂ ሚሊሻዎች የጦር መሳሪያ መጋዝን ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን አስታውቃለች፡፡
ጥቃቱ ባለፈው ሳምንት የኢራን ሚሊሻዎች ኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ የጦር ሰፈር ላይ ለፈፀሙት ጥቃት…
በአፍሪካ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መምጣቱ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ከሌላው አካባቢ በተለየ ሁኔታ የፕላስቲክ ቆሻሻ ከቁጥጥር ውጭ እየሆነ መጥቷል ሲል በጉዳዩ ላይ የተደረገ አዲስ ጥናት አመላክቷል፡፡
ቲር ፈንድ እንደተባለው ግብረ ሰናይ ድርጅት ገለጻ፤ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት አንድ…
በጋዛ ሰብዓዊ አቅርቦት ለማሳለጥ ጦርነቱ ጋብ እንዲል የቡድን 7 አባል ሀገራት ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰብዓዊ አቅርቦት ለማሳለጥ እስራዔል ጋዛ ላይ የምትፈጽመውን የቦምብ ድብደባ ጋብ እንድታደርግ የቡድን 7 አባል ሀገራት ጠየቁ፡፡
የየሀገራቱ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች በጋዛ ሠርጥ ዕርዳታ ለንጹሐን ማድረስ ይቻል ዘንድ “ሰብአዊ ተኩስ አቁም” እንዲደረግ…
ሩሲያ የዓለም አቀፍ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዳኛ ላይ የእሥር ትዕዛዝ አወጣች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ላይ የመያዣ ትዕዛዝ እንዲወጣባቸው ውሳኔ ባስተላለፉት የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዳኛ ላይ የእሥር ትዕዛዝ አወጣች፡፡
ዳኛው ባሳለፍነው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር በፕሬዚዳንት ፑቲን ላይ የጦር ወንጀል ክሥ…
የአሜሪካ ጦር ተተኳሽ ለመግዛትና የጦር መሳሪያ ለማምረት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልገው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ተተኳሽ መሳሪያዎችን ለመግዛትና የጦር መሳሪያዎችን ለማምረት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የሀገሪቱ ኮንግረስ እንዲያጸድቅለት ጠየቀ፡፡
አሜሪካ የተለያዩ ጦር መሳሪያዎችን ወደ ዩክሬን እና አሁን ደግሞ ለእስራኤል እየላከች መሆኑ መረጃው…
እስራኤል ጋዛን በወታደራዊ ኃይል ማስተዳደር የለባትም ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ጋዛን ለረጅም ጊዜ ተቆጣጥሮ መቆየት የለባትም ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች፡፡
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ፥ የእስራኤል ወታደራዊ ሀይሎች ጋዛን ከመቆጣጠር ባለፈ የተራዘመ ወታደራዊ ሃላፊነታቸውን ይወጣሉ ብለዋል።…
ሊቢያ 600 ህጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ግብፃውያን ወደሀገራቸው ልትመልስ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊቢያ በህገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ 600 ሰነድ አልባ የግብፅ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው ልትመልስ መሆኗ ተገልጿል፡፡
እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በሊቢያ የሚገኙ ፍልሰተኞችን ወደ አሀራቸው የመመለስ ሃላፊነት የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች…
ተመድ የጁባ አካባቢ ነዋሪዎችን ከአካባቢያቸው በመልቀቅ ከጎርፍ አደጋ እንዲጠበቁ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት በጁባ እና ሸበሌ ወንዞች ላይ የጎርፍ አደጋ ከፍተኛ መሆኑን አስጠንቅቆ መላው የጁባ አካባቢ ነዋሪዎች ከአካባቢው እንዲለቁ አሳሰበ።
በኬንያ እና ሶማሊያ የጣለው ከባድ ዝናብ…