Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ዴቪድ ካሜሩን የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ተሰማ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ የካቢኔ ሹም ሽር አካሂደዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሃገር ውስጥ ሚኒስትር ሱዌላ ብሬቨርማንን ከስልጣን ማንሳታቸውን…
በሕንድ በግንባታ ላይ ያለ የመተላለፊያ ዋሻ ተደርምሶ ከ30 በላይ ሰራተኞች አደጋ ላይ መውደቃቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ሂማሊያ ግዛት በተከሰተ የመሬት መንሸራተት በግንባታ ላይ ያለ የመተላለፊያ መንገድ ዋሻ በመደርመሱ ከ30 በላይ የሚሆኑ የግንባታ ሰራተኞች አደጋ ውስጥ መውደቃቸው ተሰምቷል፡፡
የተደረመሰው የዋሻው ክፍልም ከዋሻው መግቢያ 200 ሜትር ርቆ…
በአይስላንድ ከእሳተ ገሞራ ስጋት ጋር ተያይዞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አይስላንድ የእሳተ ገሞራ ሊፈነዳ ይችላል በሚል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች።
በሃገሪቱ ደቡባዊ ምዕራብ ጠረፋማ አካባቢ የርዕደ መሬት ንቅናቄ መከሰቱን ተከትሎ እሳተ ገሞራ ሊፈነዳ ይችላል በሚል ስጋት ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ…
ስዊዘርላንድ የኒውክሌር ኃይል የመጠቀም እቅዷን እንደምታራዝም ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓዊቷ ሀገር ስዊዘርላንድ በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ያሉ ሁሉም መሣሪያዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙ እስከሆነ ድረስ ሥራቸውን ይቀጥላሉ ስትል ገልፃለች፡፡
ስዊዘርላንድ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በኤሌክትሪክ አቅርቦት እጥረት ስጋት እና…
ጋናዊው አጥቂ ራፋኤል ድዋሜና በጨዋታ መሐል ሕይወቱ አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልባኒያ ሊግ ሲጫወት የነበረው ጋናዊው አጥቂ ራፋኢል ዳዋሜና ራሱን ስቶ ከወደቀ በኋላ ሕይወቱ ማለፉን የአልባኒያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
የ28 ዓመቱ ራፋኤል ለአልባኒያ ሱፐርሊግ ተሳታፊው ኢግናቲያ ክለብ ከፓርቲዛኒ ጋር እየተጫወተ እያለ…
ብሪክስ-ገዝ የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት የራሳቸው የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡
የሩሲያው ዱማ መቆጣጠሪያ ኮሚቴ የመጀመሪያ ምክትል ሊቀመንበር እና የሩሲያ የሕግ ባለሙያ ዲሚትሪ ጉሴቭ፥ የራስ ገዝ በይነ- መረብ መኖር የአባል ሀገራቱን…
የምዕራባውያን ማዕቀብ ሩሲያ የራሷን አቅም እንድታሳድግ ዕድል ፈጥሯል – ዲሜትሪ ፔስኮቭ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን በሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ ሞስኮ የራሷን አቅም በሚገባ እንድትጠቀም አስችሏታል ሲሉ የክሬሚሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ገለጹ፡፡
ቃል አቀባዩ የምዕራባውያን ሀገራት ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ጋር ተያይዞ በሞስኮ ላይ የጣሉት ዘርፈብዙ…
አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ቫይረስ ክትባት አጸደቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በዓለማችን የመጀመሪያውን የቺኩንጉንያ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል አጸደቀች፡፡
በትንኝ ንክሻ የሚተላለፈው ቫይረስ ክትባት በጤናው ዘርፍ ላይ የሚሠሩት የአሜሪካ ባለሥልጣናት በትናንትናው ዕለት መክረው ማፅደቃቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡…
እስራኤል በጋዛ በየቀኑ የአራት ሰዓታት የተኩስ አቁም ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሰሜናዊ ጋዛ በየቀኑ የአራት ሰዓታት የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማቷን አሜሪካ አስታውቃለች፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የተኩስ አቁሙ ትክክለኛ እና በቀጣናው የሚፈለገውን መሻሻል ለማምጣት ሚናው ከፍተኛ ነው ሲሉ አወድሰዋል፡፡…
ጋዛ ውስጥ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት በእንስሳት የሚጎተቱ ጋሪዎች በስፋት ለመጓጓዣነት እንዲውሉ አድርጓል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተነሳ ጋዛ ውስጥ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት በእንስሳት የሚጎተቱ ጋሪዎችን በስፋት ለመጓጓዣነት እንዲውሉ እያደረገ መሆኑ ተመላክቷል።
በጋዛ አሁን ላይ የጭነት እንስሳት ጋሪ ሲጎትቱና ሰው ሲያመላልሱ እንዲሁም እቃ…