Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካ ለዩክሬን የ100 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ዕርዳታ እሰጣለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን 100 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ተጨማሪ ወታደራዊ ዕርዳታ እንደምትሰጥ አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን ሀገራቸው ለዩክሬን የምታደርገው ድጋፍ ቃል በተገባው መሰረት እንደሚፈጸም ማረጋገጣቸውም ነው የተገለጸው፡፡…

የዓለማችን ሙቀት በ 2 ዲግሪ ሴሊሺየስ መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዓለማችን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የ 2 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሙቀት መጠን ጭማሬ ማስመዝገቧ ተገለጸ፡፡ የኮፐርኒከስ ምክትል ዳይሬክተር ሳማንታ በርጅስ እንዳሉት ÷ ባሳለፍነው ዓርብ የተመዘገበው ከፍተኛ የሙቀት መጠን የኢንዱስትሪው አብዮት ከመፈንዳቱ በፊት…

ህንድ የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ ላከች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ የንፁሃን ዜጎችን ህይዎት ይታደጋል ያለችውን ሁለተኛ ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ጋዛ መላኳን አስታውቃለች፡፡ መድሃኒት እና የአደጋ መከላከያ ቁሳቁሶችን የያዘው ሁለተኛው ዙር የሰብዓዊ እርዳታ ለግብፅ ቀይ ጨረቃ መድረሱም ተመላክቷል፡፡…

የቡድን 20 ሲደብሊውኤ ጉባኤ በአፍሪካ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት ዓላማ መሰነቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ፕሬዚዳንትነት የሚመራው የቡድን 20 ‘ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ (ሲደብሊውኤ)’ ጉባኤ በአፍሪካ ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት ዓላማ መሰነቁ ተገልጿል፡፡   ሲደብሊውኤ ጉባኤ በጀርመን በርሊን በመካሄድ ላይ ነው፡፡   ቡድን…

በጥቁር ባሕር ጉዳይ የአሜሪካንም ሆነ የ“ኔቶ”ን ጣልቃ-ገብነት እንደማትሻ ቱርክ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቁር ባሕር ጉዳይ ላይ የአሜሪካንም ሆነ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ)ን ጣልቃ-ገብነት እንደማትሻ ቱርክ አስታወቀች፡፡ በቀጣናው የደኅንነት ጉዳይ ላይ እራሷ ቱርክ እንደምትበቃም የሀገሪቱ ባሕር ኃይል ጦር አዛዥ ኤጁመንት…

ሩሲያ ላከሸፈችው የዩክሬን የአየር ላይ ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ መስጠቷ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ሞስኮ ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት ሙከራ ተከትሎ ሩሲያ ለሁለት ተከታታይ ምሽት በበርካታ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ኪዬቭ ላይ ጥቃት ማድረሷ ተሰምቷል፡፡ በትናንትናው ዕለት ዩክሬን በሩሲያ መዲና ሞስኮ ላይ ጥቃት ለማድረስ የላከችው ሰው አልባ…

እስራኤል በቀን ሁለት ቦቴ ነዳጅ ወደ ጋዛ እንዲገባ እንደምትፈቅድ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በቀን ሁለት ቦቴ ነዳጅ ወደ ጋዛ ሰርጥ እንዲገባ እንደምትፈቅድ ገልፃለች። እስራኤል እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በአሜሪካ በኩል ግፊት ስለበዛባት እንደሆነም ተመላክቷል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

በታዳጊ ሀገራት የጤና አገልግሎትን አስተማማኝ ለማድረግ የፀሐይ ኃይል አማራጭን መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) የፀሐይ ኃይል በታዳጊ ሀገራት የጤና አገልግሎትን አስተማማኝ ለማድረግና ህይወትን ለመታደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡   በታዳጊ ሀገራት የሚገኙ ሁሉም የጤና ተቋማት በአምስት ዓመታት ውስጥ ከ 5 ቢሊየን…

የሳምሰንግ ዋና ሥራ አፈፃሚ በማጭበርበር ወንጀል ክሥ ተመሠረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ግዙፉ የሳምሰንግ ኩባንያ ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ጄይ ሊ በአክሲዮን ማጭበርበርና በሒሳብ አያያዝ ችግር ክሥ ተመሠረተባቸው። የደቡብ ኮሪያ ዐቃቤ ሕግ መስሪያ ቤት÷ የሳምሰንግ ኤሌክትሮኒክስ ኃላፊ ጄይ ሊ በፈረንጆቹ 2015 የኩባንያው…

በየዓመቱ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን ሰዎች ትንባሆ በማጨስ በሚመጣ ካንሰር ህይወታቸውን ያጣሉ- ጥናት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) ህንድን ጨምሮ በሰባት ሀገራት ትንባሆ በማጨስ ምክንያት በሚመጣ ካንሰር በየዓመቱ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን በላይ ሰዎች ህይወት እንደሚቀጠፍ ጥናት አመላክቷል። የላንሴት ኢ-ክሊኒካል ሜዲሲን ጆርናል ያወጣው ጥናት እንዳረጋገጠው ህንድ፣ ቻይና፣…