Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የሃውቲ አማፂያን በእስራኤል መርከብ የፈፀሙት ጥቃት የሳዑዲን የሰላም ጥረት ማስተጓጎሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃውቲ አማፂያን በእስራኤል የንግድ መርከብ ላይ የፈፀሙት ጥቃት ሳዑዲ አረቢያ በየመን የምታደርገውን የሰላም ጥረት ማስተጓጎሉ ተገለፀ፡፡ ባለፈው እሁድ በኢራን ይደገፋሉ የተባሉት የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር ከቱርክ ወደ ህንድ በመጓዝ ላይ…

የእስራኤልና ሃማስ ተኩስ አቁም ሥምምነት ተግባራዊ መደረግ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤልና ሃማስ ለአራት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ የደረሱት ሥምምነት በዛሬው ዕለት ተግባራዊ መደረግ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡ በጦርነት ውስጥ የሚገኙት እስራኤል እና ሃማስ ከቀናት በፊት ለአራት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ሥምምነት ላይ መድረሳቸው…

ጋና ለጎብኚዎች የመዳረሻ ቪዛ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና አዲስ ለአንድ ወር የሚቆይና ለጎብኚዎች የሚያገለግል የመዳረሻ የቱሪስት ቪዛ ይፋ ማድረጓን የሀገሪቱ ቱሪዝም ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት ጎብኝዎች በፈረንጆቹ ከታህሳስ 1 እስከ ጥር 14 ድረስ ከመደበኛው የቪዛ ፈቃድ ውጭ ወደ ጋና…

ሩሲያ በዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ ተስፋ አትቆርጥም  – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን የሰላም ድርድር ዙሪያ ተስፋ አጥቆርጥም ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በቡድን 20 አባል ሀገራት ሰብሰባ ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር እስካሁን የተደረጉ የሰላም ስምምት…

ብዙ ማይሎችን በማቋረጥ የአደንዛዥ እጽ ዝውውርን ድል ያደረገችው ህንዳዊ ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንዳዊቷ የፖሊስ አባል ፕሪትፓል ኮር በተለያዩ ግዛቶች ብዙ ማይል ርቀቶችን በመጓዝ ታጣቂዎችን እና የአደንዛዥ እጽ አዘዋዋሪዎችን እንቀስቃሴ ድል ማድረግ መቻሏ ተነግሯል፡፡ ህንድን በሰሜን ምስራቅ በምታዋስናት ማይናማር ድንበር በኩል የታጣቂ…

ጊኒ የቀድሞ ፕሬዚዳንቷን በሀገር ክህደት ወንጀል ምርመራ ላካሂድባቸው ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በሀገር ክህደት ወንጀል ምርመራ ሊካሄድባቸው እንደሆነ ተገለጸ። የጊኒ የፍትህ ሚኒስትር አልፎንሴ ቻርለስ ራይት፥ የቀድሞው የሀገራቸው ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ከስልጣን ከተወገዱ…

ወደ ጋዛ የተቋረጠው ሰብዓዊ አቅርቦት “በፍጥነት እና በዘላቂነት” እንዲቀጥል “ብሪክስ” ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ጋዛ የተቋረጠው ሰብዓዊ አቅርቦት “በፍጥነት እና በዘላቂነት” እንዲቀጥል ብሎም ሁለቱም ወገኖች ችግራቸውን በውይይት እንዲፈቱ የ”ብሪክስ” ቡድን አባል ሀገራት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሀገራቱ ጥሪያቸውን ያቀረቡት በትናንትናው ዕለት በእስራዔል-ሃማስ…

ሰሜን ኮሪያ የስለላ ተግባር የሚያከናውን ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ወደህዋ ማምጠቋን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ የስለላ ተግባር የሚያከናውን ሳተላይቷን በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ ማምጠቋን ገልጻለች፡፡   በዚህ ዓመት ያደረገቻቸው ሁለት ሙከራዎች የከሸፉባት ሰሜን ኮሪያ የአሁኑን ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ማምጠቅ የቻለችው በሩሲያ…

እስራኤልና ሃማስ ለአራት ቀናት የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት ውስጥ የሚገኙት እስራኤል እና ሃማስ ለአራት ቀናት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተሰምቷል፡፡ የተኩስ አቁም ስምምነቱ በኳታር አሸማጋይነት በዶሃ በተካሄደ ምስጢራዊ ድርድር የተደረሰ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ ተፋላሚቹ…

ብራዚል በታሪኳ ከፍተኛ የተባለለትን የሙቀት መጠን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚል በታሪኳ ከፍተኛ የተባበለለትን 44 ነጥብ 8 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሙቀት መጠን አስመዝግባለች፡፡   ይህ ከፍተኛ ሙቀት የተመዘገበው በብራዚል ደቡብ ምስራቅ ሚናስ ገራይስ በምትገኘው አራኩዋይ ከተማ እንደሆነ ባለስልጣናት…