Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንድትደርስ አሜሪካ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የእስራኤል መሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደረስ ለማድረግ ጥረት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ብሊንከን የእስራኤል-ሀማስ ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ 11ኛውን የመካከለኛው ምስራቅ ጉዞ…

 እስራኤል አዲሱን የሂዝቦላህ መሪ ሀሽም ሳፊይዲንን መግደሏን አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሀሰን ናስራላህ ምትክ ወደ ቡድኑ ሀላፊነት መጥቶ የነበረውን የቡድኑን መሪ ሀሽም ሳፊይዲንን መግደሏን አረጋገጣለች፡፡ የእስራኤል መከላከያ ሃይል እንዳስታወቀው÷ የቀድሞው የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ የአጎት ልጅ የሆነው ሀሽም…

ሂዝቦላህ በሰሜን እስራኤል የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚንቀሳቀሰው የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን በሰሜን እስራኤል እና ቴል አቪቭ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡ ጥቃቱም በአካባቢዎቹ በሚገኙት የእስራኤል ባህር ሃይል ማዕከልና ደህንነት ቢሮ ላይ ያነጣጠረ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…

በአዲስ አበባ መርካቶ ሸማ ተራ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ክ/ከተማ መርካቶ በተለምዶ ሸማ ተራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተከሰተውን የእሳት አደጋ ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ…

እስራኤል በሊባኖስ የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ያነጣጠረ የአየር ጥቃት ፈፀመች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ለሂዝቦላህ አገልግሎት ይሰጣሉ ባለቻቸው የባንክ ቅርንጫፎች ላይ ያነጣጠረ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡ በአዲስ የባንክ ኢላማ ጥቃት እስራኤል ከአንድ ሰዓት ባነሰ ጊዜ ከ24 በላይ የአየር ጥቃቶች መፈፀሟ ነው የተገለፀው፡፡ ሁለት…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሩሲያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼህ ሞሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩሲያ ሞስኮ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሞስኮ ቨኑኮቮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም በሩሲያ መንግሥት ከፍተኛ ባለስልጣናት ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው…

በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም አካል ከባድ ዋጋ ይከፍላል አሉ ጠ/ሚ ኔታንያሁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል ዜጎች ላይ ጉዳት የሚያደርስ የትኛውም ወገን ከባድ ዋጋ ይከፍላል ሲሉ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስጠነቀቁ፡፡ የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ትናንት የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁን መኖሪያ ቤት ዒላማ ያደረገ የድሮን…

 ሂዝቦላህ የጠቅላይ ሚኒስትር ኔታኒያሁ መኖሪያ ላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት ሰነዘረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚንቀሳቀሰው የሂዝቦላህ ቡድን በእስራዔል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ መኖሪያ ቤት ላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት መሰንዘሩ ተገለፀ፡፡ የእስራዔል ጦር እንዳስታወቀው÷ ዛሬ ጠዋት ላይ ከሊባኖስ የተላኩ ድሮኖች በቄሳሪያ ከተማ ጥቃት…

እስራኤል በሶማሌላንድ የጦር ሰፈር መገንባት እንደምትፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሶማሌላንድ ላይ የጦር ሰፈር ለመገንባት ፍላጎት እንዳላት የተለያ መገናኛ ብዙኃ እየዘገቡ ነው፡፡ የጦር ሰፈር ግንባታው የሃውቲ አማፂያን በቀይ ባህር የሚፈፀሙትን ጥቃት ለመከላከል፣ የባብ ኢል-ማንዳብ ስትሬት ደኅንነትን ለመጠበቅ እና…

የያህያ ሲንዋር መገደል የጦርነቱ ፍጻሜ አይደለም-  ጠ/ሚ ኔታንያሁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የሃማስ መሪ የነበሩትን ያህያ ሲንዋርን ጋዛ ውስጥ መግደሏን አረጋግጣለች፡፡ ይህን ተከትሎም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በሰጡት መግለጫ÷ የያህያ ሲንዋር መገደል ከፍተኛ ድል ቢሆንም የጦርነቱ ፍጻሜ እንዳልሆነ…