Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሴኔቱ ለዩክሬን በሚደረገው ዕርዳታ ላይ ድምፅ እንደሚሰጥ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዩክሬን እና ለእስራኤል ባቀረቡት በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር ድጋፍ ጥያቄ ላይ በታኅሳስ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድምፅ እንደሚሰጥ የአሜሪካ ሴኔት የአብላጫዎቹ መሪ ቹክ ሹመር አስታወቁ፡፡
የባይደን አሥተዳደር÷…
ሩሲያ ለ6 የአፍሪካ ሀገራት እህልና የአፈር ማዳበሪያ ማቅረብ ልትጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለ6 የአፍሪካ ሀገራት ቃል የገባችውን የነፃ የእህል እና የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ ከቀናት በኋላ ማቅረብ እንደምትጀምር አስታውቃለቸ፡፡
ድጋፉ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር እንዲሁም በሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት ምክንያት…
ሃማስ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱ እንዲራዘም ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ ዛሬ የሚያበቃው የአራቱ ቀናት ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነት እንዲራዘም ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡
ሃማስ እንዳስታወቀው÷ ምንም እንኳን ታጋቾቹን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለማስለቀቅ ጥረት ቢያደርግም ካለው የጊዜ መጣበብ አንጻር…
ሃማስ 4 ወታደራዊ አመራሮች እንደተገደሉበት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በጦርነቱ አራት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች እንደተገደሉበት አስታውቋል፡፡
የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ አልቃሲም ብርጌድ ባወጣው መግለጫ ÷ በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት አራት ከፍተኛ የሃማስ ወታደራዊ አመራሮች በጋዛ ሰርጥ መገደላቸውን አረጋግጧል፡፡…
ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ም/ ቤት ሊቀመንበር ሌ/ጄ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር በጅቡቲ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ፥ በሱዳን ያለውን ችግር ለመፍታት ኢጋድ…
ሩሲያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የድሮን ጥቃት በዩክሬን ላይ መፈጸሟ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአንድ ጀምበር ከፍተኛ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ጥቃት እንዳደረሰች ዩክሬን ገለጸች።
አብዛኛዎቹ ኢላማዎችም በሀገሪቱ ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ ያነጣጠሩ መሆናቸውን የዩክሬን አየር ኃይል ገልጿል።…
በማዳጋስካር ምርጫ ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ማሸነፋቸው ተሰማ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዳጋስካር ምርጫ ፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ።
በምርጫው ፕሬዚዳንቱ 59 በመቶ ድምጽ ማግኘታቸውም ነው የተገለጸው።
በምርጫው የቅርብ ተቀናቃኞቻቸው የሆኑትን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ማርክ…
ካሜሩን የመጀመሪያዋ የወባ ክትባት ተቀባይ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካሜሩን የወባ በሽታን ለማጥፋት የምታደርገውን ጥረት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ ሲሆን ማክሰኞ ዕለትም (ጂ ኤስ ኬ) ከተሰኘ ከብሪታንያ የፋርማሲዩቲካል ኩባንያ የወባ ክትባት መቀበሏ ተገልጿል።
ይህም ካሜሩንን ክትባቱን በመቀበል…
እስራኤል እና ሃማስ እስረኞችን ተለዋወጡ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል እና ሃማስ እስረኞችን መለዋወጣቸው ተሰማ።
ሁለቱ አካላት በዛሬው እለት ተግባራዊ ማድረግ የጀመሩት የአራት ቀን የተኩስ አቁም አካል በሆነው ሥምምነት መሰረት ማምሻውን እስረኞች ተለዋውጠዋል።
በዚህ…
ለንደንን ከ2 እጥፍ በላይ የሚበልጥ የበረዶ ግግር ተገምሶ እየሄደ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለንደንን መጠነ-ሥፋት ከ2 እጥፍ በላይ የሚሆን የዓለማችን ትልቁ የበረዶ ግግር ተገምሶ እየሄደ ነው ተባለ፡፡
የበረዶ ግግሩ በፈረንጆቹ 1986 ላይ ከአንታርክቲክ ባሕር ዳርቻ ተቆርሶ በዌድል ባሕር አካባቢ የቆየ ሲሆን፥ ከመጠኑ ግዝፈት አንጻርም…