Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው የኮፕ28 ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዱባይ ተጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚመክረው የኮፕ28 ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዱባይ ተጀምሯል።
ጉባኤው በተለያዩ ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክርና ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍም ይጠበቃል፡፡
በጉባኤው…
ጊዜያዊ የተኩሥ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ ቀጥላለች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ኅዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱ ማብቃቱን ተከትሎ እስራዔል ጋዛን መደብደብ መቀጠሏ ተገለጸ፡፡
ኳታር ፣ ግብፅ እና አሜሪካን ጨምሮ ሌሎች ዓለም አቀፍ አሸማጋዮች የተኩስ አቁም ሥምምነቱ እስከ ዛሬ እንዲራዘም ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡
የአሜሪካ…
የኮፕ28 ፕሬዚዳንት ኢንዱስትሪዎች ታዳሽ ኃይል ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮፕ28 ፕሬዚዳንት ሱልጣን አል ጃብር (ዶ/ር) ኢንዱስትሪዎች ታዳሽ ኃይል ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በኮፕ28 ጉባዔ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ኢንዱስትሪዎች በታዳሽ ቴክኖሎጂ ላይ ተሳትፎ…
ኮፕ28 በዱባይ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ኮፕ28 ጉባኤ በዱባይ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል፡፡
በጉባዔው በተለይም በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የዓለም ክፍል ታይቶ አይታወቅም የተባለውን ከፍተኛ ሙቀት፣ የጎርፍ አደጋና የአየር ንብረት እያስከተላቸው ያሉ…
የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን በምዕራብ ጃፓን መከስከሱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የአሜሪካ ወታደራዊ አውሮፕላን በምዕራብ ጃፓን ያኩሺማ ደሴት ባሕር ዳርቻ መከስከሱ ተሰማ፡፡
ሁኔታውን ተከትሎ የጃፓን የባሕር ጠረፍ ጠባቂዎች ወደ ቦታው የቅኝት መርከቦችን እና አውሮፕላኖችን እንደላኩ ዲፌንስ ብሎግ ዘግቧል፡፡
የጃፓን…
አፍሪካ የኢ-ፍትሃዊነት ድርብ ሰለባ አህጉር ናት – አንቶኒዮ ጉቴሬዝ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ የኢ-ፍትሃዊነት ድርብ ሰለባ አህጉር ናት ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ተናገሩ፡፡
ዋና ፀሃፊው በ7ኛው የአፍሪካ ህብረት እና የተመድ ኮንፈረንስ ላይ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ…
በህንድ ዋሻ የተናደባቸው ሠራተኞች ከ17 ቀናት በኋላ በሕይወት መውጣታቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋሻ የተናደባቸው ሠራተኞች ከ17 ቀናት በኋላ በሕይወት በመውጣታቸው የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ‘እንኳን ደስ አላችሁ’ መልዕክት አስተላለፉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ 17 ቀናት ከዘለቀው የነፍስ አድን ከባድ ጥረት…
ኤሎን መስክ ጋዛን እንዲጎበኝ በሃማስ ግብዣ ቀረበለት
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለማችን ቢሊየነር ኤሎን መስክ ጋዛን እንዲጎበኝ በሃማስ ግብዣ ቀረበለት፡፡
በሃማስ ታጣቂ ቡድን ውስጥ ከፍተኛ ሥልጣን ያላቸው ኦሳማ ሐምዳን ግብዣውን ያቀረቡት ኤሎን መስክ በእስራዔል ያደረገውን ጉብኝት ተከትሎ መሆኑን አውት ሉክ አስነብቧል፡፡…
እስራዔል እና ሃማስ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱን ሊያራዝሙ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል እና ሃማስ ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነቱን ሊያራዝሙ መዘጋጀታቸው ተሰማ፡፡
በማስማማቱ በኩል ሚናዋን ስትጫወት የነበረችው ኳታር ዛሬ የሚያበቃውን ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሥምምነት ሁለቱ ወገኖች እንደሚያራዝሙት ጠቁማለች፡፡
የኳታር የውጭ…
የሰሜን ኮሪያ የስለላ ሳተላይት የአሜሪካ ተቋማትን ፎቶ ማንሳቷ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ባለፈው ሳምንት ያመጠቀቻት ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ዋይት ሀውስን ሳይቀር ፎቶ ማንሳቷን ፒዮንግያንግ ገልፃለች፡፡
ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካን እና የደቡብ ኮሪያን ኃይል ለመከታተል እንደምትጠቅም የተናገረችላት አዲሷ…