Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የእስራኤል ወታደራዊ ተልዕኮን ማስፋት ጋዛን የበለጠ ገሃነም ያደርጋታል ሲል ተመድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራኤል ወታደራዊ ተልዕኮዋን ባሰፋች ቁጥር ጋዛን የበለጠ ገሃነም ያደርጋታል ሲል አስታውቋል።   በጋዛ ሰርጥ የባሰ አስፈሪ ሁኔታ ሊፈጠር ነው ሲል የገለፀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለዕርዳታ…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለናይጄሪያ ሰብዓዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለናይጄሪያ ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ ማዕከል ልታቋቁም መሆኑ ተገለጸ፡፡ ማዕከላቱ በሀገሪቷ የተለያዩ ክፍሎች በአደጋ የተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ለመደገፍ እንደሚያገለግሉ ናይራሜትሪክስ አስነብቧል፡፡ የናይጄሪያ…

የቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ ዳግም መታየት መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሙስና ክስ ዳግም መታየት መጀመሩ ተገልጿል፡፡ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 የተፈፀመውን ክስተት ተከትሎ ከእስራኤል የፍትህ ሚኒስትር በተሰጠ አስቸኳይ ትዕዛዝ ጉዳዩ ባለበት እንዲቆይ መደረጉ የሚታወስ ነው።…

ቻይና የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ የውሀ ድንበሯን መጣሱን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ በህገ-ወጥ መንገድ የውሀ ድንበሯን ጥሶ ወደ ግዛቷ መግባቱን የቻይና መከላከያ አስታውቋል፡፡   የቻይና ወታደራዊ ኃይል በዛሬው ዕለት እንደገለጸው የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከብ በህገ-ወጥ መንገድ…

በታንዛኒያ በመሬት መንሸራተት 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ታንዛኒያ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ 47 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የሀገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ አደጋው በከባድ ዝናብ ምክንያት የተከሰተ ሲሆን የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተመላክቷል፡፡ ሰሜናዊ ታንዛኒያ ገዥ…

ሀሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ለመከላከል ከ777 ሚሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ቃል ተገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮፕ28 ጉባኤ ለጋሽ ሀገራት የሀሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ለመከላከል 777 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።   ቃል የተገባው ገንዘብ በፈረንጆቹ 2030 ሀሩራማ በሽታዎችን ለመከላከል በዓለም ጤና ድርጅት…

የእስራዔል ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተሠማ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ምድር ጦር ወደ ደቡባዊ ጋዛ እየገፋ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ወታደራዊ ኃይሉ የሃማስን ማዕከላዊ ዕዞች ፣ የጦር መሣሪያ ማከማቻ ሥፍራዎች እንዲሁም የባሕር ኃይሎቹን ዒላማ አድርጎ እየገፋ መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ከሃማስ ጋር የተደረሰው…

ተመድ በሶማሊያ ከ30 ዓመታት በላይ ጥሎት የነበረውን የጦር መሣሪያ ማዕቀብ አነሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ለሶማሊያ የጦር መሣሪያ እንዳይሸጥ ከ30 ዓመታት በፊት ጥሎት የነበረውን ማዕቀብ ማንሳቱ ተገለጸ፡፡ ማዕቀቡ የተነሳው በትናንትናው ዕለት ምክር ቤቱ በድምፅ ብልጫ ባሳለፈው ውሳኔ መሆኑን አር ቲ…

ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያዋን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ወደ ህዋ ማምጠቋን አስታወቀች፡፡ ሴኡል የስለላ ሳተላይቷን ያመጠቀችው ጎረቤቷና ባላንጣዋ ሰሜን ኮሪያ በቅርቡ ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ወደ ህዋ ማምጠቋን ተከትሎ ነው፡፡…

የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ለካርበን ልቀት ክፍያ እንዲከፈል ግፊት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን በዓለም ዙሪያ ሁሉም ለካርበን ልቀት እንዲከፍሉ ጥሪ አቅርበዋል።   በዓለም ዙሪያ 73 የካርበን ዋጋ መመዝገቢያ መሳሪያዎች እንዳሉ የጠቆሙት ፕሬዚዳንቷ÷ ነገር ግን ከዓለም…