Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሃማስ በወሰደው እርምጃ ፍልሥጤማውያን ሊቀጡ አይገባም – አንቶኒዮ ጉቴሬዝ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በእስራዔል በፈጸመው አረመኔያዊ ድርጊት ፍልሥጤማውያን ገፈት ቀማሽ መሆን እንደሌለባቸው የተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሳሰቡ፡፡
‘አረመኔያዊ ድርጊትን በአረመኔያዊ ድርጊት መመለስ ኢ-ሰብዓዊ’ እንደሆነና የእስራዔል ድርጊትም ከሰብዓዊ…
ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ከቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ከቀድሞው የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ ጋር በዱባይ ተገናኝተው ተወያይተዋለ፡፡
በውይይታቸው በሱዳን ሰላም እና መረጋጋት እንዲመጣ በሚያስችሉ የመፍትሄ ሃሳቦች ዙሪያ ምክክር ማድረጋቸው…
እስራዔል በጋዛ ለንጹሐን የደኅንነት ከለላ አልሰጠችም ስትል አሜሪካ ኮነነች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል በደቡባዊ ጋዛ እየወሰደች ባለው እርምጃ ቃል እንደገባችው ለንጹሐን የደኅንነት ከለላ አልሠጠችም ስትል አሜሪካ በፅኑ ኮነነች፡፡
በጋዛ እየደረሰ ባለው የንጹሐን ዕልቂትም ዋሺንግተን እስራዔልን ኮንናለች።
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
ኢራን ለጄኔራል ቃሲም ሱለይማኒ ግድያ 50 ቢሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፈል ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዓመታት በፊት በኢራኑ ጄኔራል ቃሲም ሱለይማኒ ላይ በተፈጸመው ግድያ እጃቸው አለበት በሚል ኢራን የጠረጠረቻቸው አሜሪካና ሌሎች ግለሰቦች 50 ቢሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ የኢራን ፍርድ ቤት ጠይቋል፡፡
የኢራን ውድ ልጅ እና የጸረ-ሽብር አዛዥ…
በዱባይ 136 ሚሊዮን ዶላር የተሸጠው 3ኛው የዓለማችን ቅንጡ አፓርታማ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ ፓልም ጁሜራህ በተባለው ሰው ሰራሽ ደሴት አካባቢ የሚገኘው አፓርታማ 136 ሚሊዮን ዶላር በሆነ ዋጋ በመሸጥ የሀገሪቱን የሪል ስቴት ሽያጭ ሪከርድን ሲሰብር በዓለም አቀፍ 3ኛ ደረጃን ይዟል፡፡
ለ20 ዓመታት በሪል ስቴት ልማት ዘርፍ…
የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች መሪ ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀባበል አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሀገራቸው ለገቡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
በፈረንጆቹ ከ2019 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያው ፕሬዚዳንት…
የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ በጣም ሞቃታማው ዓመት ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ ውስጥ በጣም ሞቃታማው ዓመት ነው ሲል የአውሮፓ የአየር ንብረት ለውጥ አገልግሎት ኮፐርኒከስ አስታውቋል፡፡
ክብረ ወሰኑን ለመስበር ሕዳር ወር ስድስተኛው ተከታታይ በጣም ሞቃታማው ወር የነበረ ሲሆን÷…
ማሊ እና ኒጀር ከፈረንሳይ ጋር የነበራቸውን የግብር ሥምምነት ሊያቋርጡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማሊ እና ኒጀር ከፈረንሳይ ጋር ለረጅም ጊዜ የነበራቸውን የግብር ሥምምነት በቀጣይ ሶስት ወራት ውስጥ እንደሚያቆሙ አስታውቀዋል፡፡
የሁለቱ ሀገራት ወታደራዊ መሪዎች በጋራ በሰጡት መግለጫ፥ ውሳኔው ፈረንሳይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሁለቱ ሀገራት…
የሲንጋፖር ተማሪዎች በሒሳብ፣ በሳይንስና በንባብ ቀዳሚ ደረጃ መያዛቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲንጋፖር ተማሪዎች በሒሳብ፣ በሳይንስ እና በንባብ ቀዳሚ ደረጃ መያዛቸውን 38 አባል ሀገራት ያሉት የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት (ኦኢሲዲ) ጥናት አስታውቋል፡፡
ተማሪዎች እውቀታቸውን እና ክህሎቶቻቸውን በተጨባጭ በዓለም…
ፕሬዚዳንት ፑቲን የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስንና ሳዑዲን ሊጎበኙ መሆኑ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን በነገው ዕለት ወደ ተባበሩት አረብ ኤሚሬትስና ሳዑዲ አረቢያ በማቅናት የስራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተገለጸ፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን በሀገራቱ በሚኖራቸው የጉብኝት መርሐ -ግብር በተለያዩ የሁለትዮሽ ግንኙነቶቻቸው ላይ…